ሰር ጂም ራትክሊፍ ስለ ሩበን አሞሪም !
"በሚገባ እኔ እውነቱን ለመናገር እሱ በክለባችን ስኬታማ ይሆናል ብዬ አምናለሁ እኔ የሩበን አድናቂ ነኝ እሱ ጠንካራ ሰው ነው።
"ሁል ጊዜም ወደ ልምምድ ስፍራው ሳቀና ከሩበን ጋር እነጋገራለሁ ከእሱ ጋር ተቀምጬ ቡና እጠጣለሁን እና ምን ላይ ችግሮች እንዳሉ አወራለሁ።
"እሱ ዝም እንድል F**k off ብሎኝ ሁሉ ያውቃል እኔ እሱን ነገሩን ወድጄዋለሁ።
"አሰልጣኛችን ሩበን አሞሪም ካለው ስኳድ አንፃር ጥሩ እየሰራ ነው ፣ ጥሩ ጎበዝ ወጣት አሰልጣኝ ነው እኛም እኛ ጋር ለረጅም ጊዜ እንደሚቆይ ተስፋ አለኝ።
@man_united_ethio_fans