ኦማር ቤይራዳ ስለ ሩበን አሞሪም !
"እሱ ለእኛ በግልጽ ነበር የነገረን ሩበን ቡድኑ መጫወት ያለበት መንገድ ይህ ነው እና እኔ ሀሳቤን አልቀይርም ሲል በግልጽ ነግሮናል።
"እኔ እንደማምነው የሚያስፈልገን ይህ ነው ግልጽ የሆነ ሀሳብ እና ግብ ያለው አሰልጣኝ ከጄሰን ዊልኮክስ ጋር በግልጽ ለሀሳቡ የሚሆኑ ተጨዋቾችን መለየት የሚችል አሰልጣኝ።
"ሩበን እየተገበረ ላለው ለአጨዋወቱ የሚሆኑ እና ለሀሳቡ ተስማሚ የሆኑ ተጨዋቾችን በግልጽ ከጄሰን ዊልኮክስ ጋር መለየት ይችላል።
@Man_United_Ethio_Fans