አንዳንድ Short memory ደጋፊዎች አላቹ እያየናቹም ጭምር ነው ከሌላ ተቃራኒ ቡድን ደጋፊ ጋር ለመበሻሸቅ ብቻ ዩናይትድን ምትደግፉ ሲያሸንፍ ለማብሸቅ እንዲመቻቹ ምትደግፉ ሲሸነፍ ደሞ ለምን ተሸነፈ አለቀልኝ እገሌ ያበሽቀኛል አያስቀምጠኝም ፍራቻ አይነት perspective ይዛቹ ኳስ ምትመለከቱ ለግዜው ሌላ እያሸነፈ ያለ ቡድን መደገፍ ትችላላቹ ለመበሻሸቁ እንዲያመቻቹ otherwise ለምን ተሸነፍኩ እገሌ out ሱስ ያለባቹ ይሄን አስተሳሰብ ይዘህ ዩናይትድን አትደግፍ ይብራብህ ዩናይትድን ለእውነተኛው ደጋፊ ተዉለት አሰልጣኝ በመቀያየር የሚመጣ ለውጥ ያለ ከመሰለህ ተኛ የኛ ትክክለኛ አሰልጣኝ ሩበን ፍሊፕ ማርኪውስ አሞሪም የዩናይትድ ትክክለኛው ሰው ልክ ከዚ በፊት እንደነበሩት አሰልጣኞች ሲደረግ እንደነበረው ይደረግለት ጊዜ ይሰጠው ሚፈልገው ይሟላለት Invest ይደረግለት ምላሽ ይሰጥሃል ::
@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz