የESPN አምደኛው ሉዊስ ሚግዌል ኢቼጋራይ የአሞሪም 11 ጨዋታዎች ግምት:
1: ኢፕስዊች 0 - ዩናይትድ 2.
2: ማንቸስተር ዩናይትድ 4 - ቦዶ ግሊትስ 0.
3: ማንቸስተር ዩናይትድ 3 - ኤቨርተን 1.
4: አርሰናል 2 - ዩናይትድ 2.
5: ማንቸስተር ዩናይትድ 2 - ኖቲንግሃም ፎረስት 1. በዚህ ጨዋታ ቀይ ካርድ ይኖራል ብሎ ሉዊስ የገመተ ሲሆን፡ ካሴሜሮ ጎል ያስቆጥራል ዩናይትድም ደረጃውን በማሻሻል ወደ አምስተኛ ደረጃ ከፍ ይላል ብሏል።
6: ማንቸስተር ዩናይትድ ከረፍት መልስ በራሽፎርድ በሚያገኘው ግብ ከቪክቶሪያ ፕሌዘን ጋር 1 ለ1 ይጨርሳል።
7: ማንቸስተር ሲቲ 2 - ዩናይትድ 3.
8: ከማንቸስተር ሲቲ መልስ ዩናይትድ ተጫዋቾችን በመቀየር ቶተንሃምን በካራባዎ ይቀርባል ብዬ አስባለው። ውጤቱም ቶተንሃም 2 - ዩናይትድ 0.
9: ማንቸስተር ዩናይትድ 2 - በርንማውዝ 1. ዩናይትድ ቶፕ 4 በዚህ ውጤት የሚገባበትን መንገድ ያገኛል ሲል ጽፏል።
10: በቦክሲንግ ደይ ጨዋታ፡ ዎልቭስ 1 - 1 ዩናይትድ።
11: ዩናይትድ 4 - ኒውካስትል 2። በዚህ ጨዋታ ብሩኖ ሁለት ጎል ያስቆጥራል። ሌኒ ዮሮም በዩናይትድ ማልያ የመጀመርያውን ጎል ያስቆጥራል ሲል ሉዊስ ሜጉዌል ተንብዩአል።
በዚህም መሰረት የቀድሞ አሰልጣኞች ያደረጓቸው የመጀመርያ 11 ጨዋታዎች ውጤትን ስንመለከት:
ኤሪክ ቴን ሃግ: 7 ድል፣ 0 አቻ እና 4 ሽንፈት።
ሶልሻየር በጊዜያዊነት: 10 ድል፣ 1 አቻ እና 0 ሽንፈት።
ጆዜ ሞሪኒሆ: 7 ድል፣ 1 አቻ እና 3 ሽንፈት።
ሉዊ ቫንሃል: 3 ድል፣ 4 አቻ እና 5 ሽንፈት።
ዴቪድ ሞዬስ: 6 ድል፣ 2 አቻ እና 3 ሽንፈት ነበር።
የናንተስ ግምት ምንድነው?
@Manchester_Unitedfansz@Manchester_Unitedfansz