Manchester United Fans


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Sport


ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች
📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Sport
Statistics
Posts filter


ብሩኖ በመስከረም በጥቅምት በህዳር በታህሳስ በጥር በየካቲት .....ዘ ሴም

@Manchester_unitedfansz @Manchester_unitedfansz


Forward from: Hulusport
🌟 Hulu Sport Mega Tournament 🌟

Your daily plays could take you on the trip of a lifetime! 🏍

Join our 3-Month Tournament and stand a chance to win amazing prizes just by betting and playing daily!

🏆 Prizes Include:

1st 🛵 Electric Motor Bike
2nd 📺 Smart TV
3rd 🎮 PS 5
4th 📱Mobile Phone

5th 📱Mobile Phone
6th 📱Mobile Phone
7th 💻 Laptop
8th 💻 Laptop
9th 🚲Mountain Bike
10th📱 Tablet
11th - 30th Cash Prize


How to win?
✅ Deposit daily
✅ Bet on Sports or Casino
✅ Keep your streak alive
✅ The more you play, the higher your chances!

Don't just play — play to win! 🎯💪

#HuluSportMegaTournament #PlayDailyWinBig

@hulusport_et


ማንችስተር ዩናይትድ አንጄል ጎሜስን በነጻ ለማስፈረም ይፈልጋል፣ ቶተንሃም፣ ባየርን እና አርቢ ላይፕዚግ ተፎካካሪ ሆነዋል

ማንችስተር ዩናይትድ በዚህ ክረምት አንጄል ጎሜስን በነጻ ዝውውር ለማስፈረም ፍላጎት እንዳለው ገልጿል፤ ነገር ግን ቶተንሃም፣ ባየርን ሙኒክ እና አርቢ ላይፕዚግ ለእዚህ ተጫዋች ፉክክር ገጥመዋል።

@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz




በአውሮፓ አምስቱ ታላላቅ ሊጎች የሚቆጠሩ ጎሎች ⚽️⚽️⚽️⚽️በትንሽ KB ለመመልከት በቴሌግራም ብቸኛ የሆነውን ቻነል join በሉ👇


ማንችስተር ዩናይትድ ከጂዮቫኒ ኩዌንዳ ዝውውር ጋር በተያያዘ ግንኙነት ጀመረ

ስካይ ስፖርት እንደዘገበው ማንችስተር ዩናይትድ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ጂዮቫኒ ኩዌንዳን ለማስፈረም ከወኪሎቹ ጋር ግንኙነት መጀመሩን አስታውቋል።

@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz

6.6k 0 3 17 150

🆕አዲሱ ምርጡ ድርጅታችን እነሆ - ዊቤት⭐
ነፃ ውርርድዎን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ
👉🏻https://webet.et/register?affiliatorCampaignId=5
ኮድዎን 👉🏻WE55
ብለው ያስገቡና እና በ WEBET ትልቅ ብር ማሸነፍ ይጀምሩ!
ውስን ቁጥር ስላለን ከማለቁ በፊት ይፍጠኑ !
𝗪𝗘𝗕𝗘𝗧- 𝗬𝗢𝗨 𝗪𝗜𝗡, 𝗪𝗘 𝗣𝗔𝗬!
𝗙𝗔𝗖𝗘𝗕𝗢𝗢𝗞 👉https://www.facebook.com/profile.php?id=61567194231007
TELEGRAM 👉 https://t.me/webeteth
Contact Us on 👉 +251983151617


🔥ለሚያስገቡት እያንዳንዱ ተቀማጭ ገንዘብ ነፃ ውርርድ ያግኙ!
💰ተቀማጭ ሲያደርጉ ኮዱን 👉🏻 FORCE30 ብለው ያስገቡና 30 ብር ጉርሻ ያግኙ!
🎯 እያንዳንዱ ተቀማጭ ገንዘብ ሌላ ስጦታ ያስገኝሎታል!
𝗙𝗢𝗥𝗖𝗘𝗕𝗘𝗧 - 𝗚𝗢 𝗕𝗜𝗚, 𝗪𝗜𝗡 𝗕𝗜𝗚!
ነፃ ውርርድዎን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ 👇🏻
https://sport.forcebet.et/register?affiliatorCampaignId=10
𝗙𝗮𝗰𝗲𝗯𝗼𝗼𝗸: https://www.facebook.com/share/1CikhF683f/?mibextid=wwXIfr
𝗧𝗲𝗹𝗲𝗴𝗿𝗮𝗺: https://t.me/forcebet_et
📞𝗖𝗼𝗻𝘁𝗮𝗰𝘁 𝘂𝘀 𝗼𝗻- +2519410211


በየቀኑ በርካታ አሸናፊዎችን በምናስተናግድበት የአቪዬተር ጨዋታችን ተረኛ አሸናፊ እናንተ ናችሁ።

የአሸናፊነት በረራው ካፕቴን ይሁኑ!

የአፍሮስፖርት ድህረ ገጽን ለመጎብኘት ይህንን ሊንክ 👉https://bit.ly/3M9qBIw ይጫኑ!

አፍሮስፖርት ቤተሰብ ይሁኑ። 👇
Telegram
Facebook
Instagram
TikTok
Website


PL2 የደረጃ ሰንጠረዥ ይሄንን ይመስላል ታዳጊዎች ሊጉን በመምራት ላይ ይገኛሉ።

@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz


Yam Bet ላይ ልዮ የሆነውን Spribe Aviator እንዲሁም ያሉትን የተለያዩ Virtual ጨዋታዎች ይጫወቱ እያበረሩ  ይዝናኑ ያሸንፉ


ትላንት በተደረገ ከ18 አመት በታች የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ማንችስተር ዩናይትድ ሚድስቦሮን ከመመራት ተነስተው 3-1 በሆነ ውጤት አሸንፈው ወጥተዋል። ለማንችስተር ዩናይትድ ጎሎቹን ጂም ትዌይትስ አንድ እና ተቀይሮ የገባው ጀምስ ስካንለን ሁለት ግቦችን በማስቆጠር 3 ነጥቧን ማግኘት ችለዋል።

Man utd U18 3-1 Middlesbrough U18
ስካንለን ⚽⚽
ጂም ትዌይትስ ⚽🅰

@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz


📷 ሜሰን ማውንት ከቀድሞ የቡድን አጋሮቹ እና ከአሁን የ ቼልሲ ተጫዋቾች ጋር ።

@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
🚨 JUST IN

በማንችስተር ዩናይትድ ፅንፈኛ ደጋፊነታቸው የሚታወቁት The 1958 የደጋፊዎች ግሩፕ በኦልትራፎርድ በ MARCH 9 ከአርሰናል ጋር በሚደረገው ጨዋታ ትልልቅ የተቃውሞ ባነሮችን በማዘጋጀት የግሌዘር ቤተሰቦችን ከበድ ባለ መልኩ ለመቃወም እንደሚንቀሳቀሱ አውጀዋል !

YOUR DEBT NOT OURS

The 1958 🇾🇪

@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz

15.3k 0 11 13 388

ማንችስተር ዩናይትድ ከ18 አመት በታች ቡድን ከሚድስቦሮ ጋር ላለባቸው ጨዋታ ቋሚ 11 ይፋ አድርገዋል።

ባይረን ሂዩጅስ

ኦቨሪ ንግዋሺ ሚልስ ፕላንኬት

ዴቨኒ ትዌይትስ

ኢብራጊሞቭ ቤይሊ ሉሴል

ሙሳ

ተጠባባቂዎች:
ሂዝ
ኩኮንኪ
ታ. ፍለቸር
ስካንለን
ቢያንኬሪ

@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz


ምንም እንኳን የዋዠቀ አቋም ላይ ቢገኝም ኣንድሬ ኦናና በዩናይትድ ቤት መቆየት ይፈልጋል !

ሩበን አሞሪም በክረምቱ አዲስ ግብ ጠባቂ ማስፈረም ቢፈልጉም ኦናና ከዩናይትድ ውጭ ሌላ ክለብ ለመጫወት አይሻም !

Samuel Luckhurst  📰

@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz


🏆አሸናፊዎቹን ይቀላቀሉ!🏆

አሁኑኑ በአፍሮስፖርት ኢንስታንት ዊኖቻችንና ቦነሶቻችን ይንበሽበሹ።

ውርርድዎን ዛሬውኑ https://bit.ly/3XbY3o7 ላይ ያስቀምጡ!

አፍሮስፖርት ማህበራዊ ገጾቻችንን Follow በማድረግ በየሳምንቱ የተለያዩ ሽልማቶችን ያሸንፉ፣ ቤተሰብ ይሁኑ። 👇
Telegram
Facebook
Instagram
TikTok


የአይደን ሄቨንን የትናንትናው ብቃት እንዴት አያችሁት  ? 👀👌

@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz


የቀድሞ አሰልጣኛችን ኤሪክ ቴን ሃግ በክለባችን ቤት በኤፍኤ ዋንጫ የነበራቸው ሪከርድ አስገራሚ ነበረ👇:-

⚽️ 12 ጨዋታዎች
✅11 ድል
🏟️ 2 የፍፃሜ ግጥሚያዎች
🏆 1 ዋንጫ

@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz


🔥 Daily Accumulator Bets 🔥
Bet smarter with today’s special bet slip! 🎯💰
🔢 Betslip Code: 611779
🎲 Unlock your betslip now and maximize your winnings!
👉 ፕሮሞ ኮዱን ተጠቅመው አሁኑኑ ይወራረዱ
https://betgr8.com/et/signup?promocode=MANUTD

📲ለበለጠ መረጃ እና ለተጨማሪ ሽልማት ቴሌግራማችንን ይከታተሉ!
: https://t.me/betgr8ethiopia

🔞 Play Responsibly | 21+

20 last posts shown.