Forward from: "ቤተ ማርያም መንፈሳዊ ሚዲያ💒
🌹#ወንጌላዊ_ቅዱስ_ሉቃስ 🌹
♨☞ወር በገባ በ22 የወንጌላዊ የቅዱስ ሎቃስ ወርሐዊ መታሰቢያ በአሉ ነው ይህ ቅዱስ ቁጥሩ ከ72ቱ አርድእት አንዱ ነው፡፡
☞ሀገሩ አንጾኪያ ነው፡☞በአቴናና ከእስክንድርያ ሊቃውንት የሕክሠ
ምና ሙያን አጥንቷል፡፡ ከህክምና ሙያው በተጨማሪ የሥዕል ሙያም ነበረው፡፡
☞ቅዱስ ሎቃሰ የሳላቸው የእመቤታችን ስዕሎ በእኛም ሀገር በደብረ
ዠመዶ፤ዋሸራና፤ተድባብ ማርያም፤ ደብረ ወርቅ ማርያም እና በሌሎች የኢትያጵያ
ገዳማት ይገኛሉ፡፡
☞ቅዱስ ሎቃስ የከበሩ ሀዋርያት ጴጥሮስንና ጳውሎስን ያገለግላቸው ነበር፡፡
☞ለታኦፊላም ወንጌልንና የሐዋርያትን ዜና የጻፈው እርሱ ነው፡፡
☞ቅዱስ ሐዋርያት ጴጥሮስና ጳውሎስ በሰማዕትነት ካለፋ በኃላ ወንጌልን
ሰብኳል፡፡በዚህ ምክንያት (ብዙ ሰዎችን በሥራዮ ወደ ክርስትና እምነት
አሰገብቷልና በሞት ይቀጣ))ብለው ጮኾ፡፡ ቅደዱስ ሎቃስም በሰማዕትነት
እንደሚሞት አስቀድሞ ዐውቆ ወደ ባሕር ዳርቻ በመሄድ ዓሣ የሚያጠምድ አንድ
ሸማግሌው ሰው አገኘና ወንጌልን ከሰበከው በኃላ መጻሕፎቶቹንና ደብዳቤዎችን
(ወደ እግዚአብሔር መንገድ ያደርሱሃልና እነዚህን መጻፍት ጠብቃቸው) ብሎ
በአደራ ሰጠው፡፡ ሽማግሌዉም በክብር በዕቃ ቤቱ አስቀምጦአቸው ለቀጣዮ
ትውልድ አሰተላልፏቸዋል፡፡
☞ቀዱስ ሎቃስ በንጉሡ ኔሮን ፊት በቀረበ ጊዜ ንጉሡ (በስራህ ሕዝቡን ሁሉ
የምታስት እሰከመቼ ነው?)አለው፡፡ ቅዱስ ሎቃስም (ለሕያው እግዚአብሔር ልጅ
ለጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሐዋርያ ነኝ እንጂ ሥራየኛ(ጠንቋይ)
አይደለሁም )አለው፡፡
☞ንጉሱም (እየጻፈች ሰዎችን የምታስት ይህችን እጅህን እቆርጣታለሁ፡ካለው
በኃላ ቀኝ እጁን አስቆረጠው፡፡ ቅዱስ ሎቃስም የጌታችንን ኃይሉን ያሳየው ዘንድ
ወደደና የተቆረጠች የቀኝ እጁ በግራ እጁ አንሥቶ ከተቆረጠችበት ቦታ ላይ
በማገናኘት እንደ ቀድሞ ደኀነኛ እጅ አደረጋት፡፡
☞በዚያን ወቅት የነበሩ ሰዎች ሁሉ የንጉሡም የሰራዊት አለቃ ከእነሚስቱ
በአጠቃላይ ቁጥራቸው 477ሰዎች ሁሉም በጌታችን አመኑ፡፡ ንጉሡም እጅግ
ተናዶ ከቅዱስ ሎቃስ ጋር ራሶቻቸው ይቆርጧቸው ዘንድ አዘዘ፡፡ እነርሱም ሰማዕት
ሆነው የክብር አክሊልን ተቀበሉ፡፡
☞ቅዱስ ሎቃስ በሰማዕትነት ጥቅምት 22ሲያርፍ ሥጋውን በአሸዋ በተሞላ
ከረጢት ውስጥ አስገብተው ወደ ባሕር ጣሉት ነገር ግን በእግዚአብሔር ትእዛዝ
ወደ አንድ ደሴት ደረሰና ምእመናን አግኝተውት ወስደው በክብር አኖሩት፡፡
☞የጽሁፍ ምንጭ☞(ከመዝገበ ቅዱሳን መጽሀፍ የተወሰደ)
☞የወንጌላዊ እና የሰማዕቱ ቅዱስ ሎቃስ ተራዳይነቱ አይለያችሁ፡፡
☞21-11- 2014
https://t.me/Orthodoxtewahdoc