ሩቢን አሞሪም ዛሬ የገባው ነገር አርሰናል በግራ(በማርቲኔሊ)በኩል ምንም የማጥቃት ጫና እንደማይፈጥር ነው። ማሳያዎቹም ዳሎት ከወጣ በኋላ ትሮሳርድ እስኪገባ ድረስ ተጨማሪ ተከላካይ አላስገባም እንደዚሁ ቁጥሮችም እንደሚያሳዩት የአርሰናል የግራ በኩል ማጥቃት በቀኝ በኩል ከነበረው በግማሽ ያንሳል።(24% በግራ / 49% በቀኝ)
Share :- @Premier_League_Sport
Share :- @Premier_League_Sport
❤️ ⎙ ㅤ ⌲ 🔕
ˡⁱᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ
Share :- @Premier_League_Sport
Share :- @Premier_League_Sport
❤️ ⎙ ㅤ ⌲ 🔕
ˡⁱᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ