ፕሪምየር ሊግ ስፖርት በኢትዮጵያ™


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Telegram


🤗 እንኳን ወደ ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕርምየር ሊግ ቻናል በሰላም መጡልን 🇪🇹
💥 ይህ ትክክለኛው የፕሪሚየር ሊግ ቻናል ነው!!
👉 በዚህ ቻናል
➠ የእንግሊዝ ፕ/ሊግ መረጃ
➠ የፕ/ሊጉ ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
➠ ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➠ የተለያዩ ስፖርታዊ ታሪኮች
➠ለማስታወቅያ ስራ :- @Habta77

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Telegram
Statistics
Posts filter


🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ዛሬ የሚደረጉ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 29ኛ ሳምንት ጨዋታዎች

12:00 || ኤቨርተን 🆚 ዌስትሃም ዩናይትድ
12:00 || ኢፕስዊች 🆚 ኖቲንግሃም
12:00 || ማንችስተር ሲቲ 🆚 ብራይተን
12:00 || ሳውዝሃፕተን 🆚 ወልቭስ
02:30 || በርንማውዝ 🆚 ብሬንትፎርድ

SHARE |  @Premier_League_Sport


አርነ ስሎት በሊቨርፑል የመጀመሪያ ዋንጫቸውን ለማሳካት አንድ ጨዋታ ብቻ ቀርቷቸዋል።

በሳምንቱ አጋማሽ ከቻምፒየንስ ሊጉ የተሰናበቱት ሊቨርፑሎች የካራባኦ ካፑን ለማሳካት ከኒውካስል ጋር በግዙፉ ዌምብሌይ ይፋለማሉ።

ይህንን ዋንጫ ካሳኩም ስሎት በእንግሊዝ የሚያሳኩት የመጀመሪያ ዋንጫቸው ይሆናል።

በቅርብ የእንግሊዝን እግር ኳስ የተቆጣጠረው ፔፕ ጋርዲዮላም በእንግሊዝ ያሳካው የመጀመሪያው ዋንጫው የካራባኦ ካፕ ነበር።

SHARE |  @Premier_League_Sport


ጄደን ሳንቾ ባለፉት 18 ጨዋታዎች ግብ አላስቆጠረም።

ኮል ፓልመር ከግብ ጋር ከተራራቀ 10 ጨዋታዎች አልፎታል።

በዚህ ሳምንት በአርሰናል ላይ የግብ ፆማቸውን ይፈታሉ ?

SHARE |  @Premier_League_Sport


ማንችስተር ሲቲ ከነገ ጀምሮ የጨዋታ ቀን አሰላለፉን ይፋ ሲያደርግ በአንደኛ ደረጃ የአካባቢው ተማሪዎች የተሳሉ ስዕሎችን እንደሚጠቀም ተገልጿል።

SHARE |  @Premier_League_Sport


ሃሪ ኬን በቶማስ ቱኸልም ስር የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን አምበል ሆኖ ይቀጥላል።

SHARE |  @Premier_League_Sport


የቀድሞ የሊቨርፑል ኮከብ ሳዲዮ ማኔ የሴት ልጅ አባት ሆኗል።

SHARE |  @Premier_League_Sport


የ15 አመቱ ማክስ ዶውማን ከቼልሲ ጨዋታ በፊት ከአርሰናል ዋናው ቡድን ጋር ልምምድ አድርጓል።

SHARE |  @Premier_League_Sport


ፔፕ ጋርዲዮላ

በዚህ የውድድር ዘመን የቻምፒየንስ ሊጉ የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ወይን ይዘን ሶፋ ላይ መቀመጥ ተገብቶናል።


SHARE |  @Premier_League_Sport


🚨 ቨርጂል ቫንዳይክ በሊቨርፑል የሚያቆየውን አዲስ ኮንትራት አልፈልግም በማለት ባየር ሙኒክን በክረምቱ ሊቀላቀል ነው። 🇳🇱🤯

[©️ Fichajes]

SHARE |  @Premier_League_Sport

SHARE |  @Premier_League_Sport


🕹 JUSt IN

አማድ ዲያሎ በዚህ ወር መጨረሻ ወደ ልምምድ ይመለሳል ተብሎ ይጠበቃል!

የ22 አመቱ የማን ዩናይትድ የፊት መስመር ተጫዋች የማገገም ህደቱን አጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን ወደ ሜዳ ለመመለስ በእጅጉኑ ተቃርቧል ስል utd forever ዘግቧል።

SHARE |  @Premier_League_Sport


የኔዘርላንድ ብሄራዊ ቡድን ለተጫዋቾች ጥሪ ሲያደርግ ከእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ቬብሩገን፤ቫን ዳይክ፤ጋክፖ፤ግራቨንበርች፤ቫን ሄክ፤ክላይቨርት፤ዴ ሊት፤ማለን እና ጁሪያን ቲምበር ጥሪ ተደርጎላቸዋል።

SHARE |  @Premier_League_Sport


በፕሪሚየር ሊጉ ታሪክ ሞ ሳላህ ከሀሪ ኬን እና ከሰርጂዮ አጉዌሮ እኩል 7 ጊዜ የወሩ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል።

SHARE |  @Premier_League_Sport


Portuguese magnifico🪄

SHARE |  @Premier_League_Sport


✅OFFICIAL፦

ካኦሩ ሚቶማ ቼልሲ ላይ ያስቆጠራት ጎል የወርሀ February/የካቲት የወሩ ምርጥ ጎል ተብላ ተመርጣለች።

SHARE |  @Premier_League_Sport


የፖርቹጋል ብሄራዊ ቡድን ስብስቡን ሲያሳዉቅ ከፕሪሚየር ሊጉ ጆዜ ሳ፤ዲያጎ ዳሎት፤ኔልሰን ሴሜዶ፤ሩበን ዲያዝ፤ብሩኖ ፈርናንዴዝ፤በርናልዶ ሲልቫ፤ፔድሮ ኔቶ እና ዲዮጎ ጆታ ጥሪ ደርሷቸዋል።

SHARE |  @Premier_League_Sport


🎉 አሁኑኑ በVIVAGAME ላይ ይመዝገቡ! ወዲያውኑ ነጻ እስፒን ያገኛሉ።
🌟 ነፃ ዕለታዊ እድሎች ለሁሉም የVIVAGAME ተጠቃሚዎች! 🌟
🎁 ዕለታዊ VPS (ቪቫ ፖይንት ) ጃክፖት ፑል እስከ 50,000,000.00 ብር።
🎁 በመጀመሪያ ተቀማጭ ገንዘብ 100% ቦነስ ጉርሻ ያግኙ!
🎁 እስከ 100,000 ብር ድረስ በቦነስ መልክ ያግኙ!
🎁 በየቀኑ እስከ 100% ተመላሽ ገንዘብ ያግኙ!
🎁አዲሱ ኢቬንት ተጀምሮአል !
🎁ሜጋ ሚሊዮን ጃክፖት1,050,000 ብር
✨ በትንሽ ውርርድ ብዙ ያሸንፉ !!
✨ ልዩ እድለኛ ሽልማቶች እንዳያመልጥዎት። 
�አዲሱ ኢቬንት ተጀምሮአል !
🎁ሜጋ ሚሊዮን ጃክፖት1,050,000 ብር
💵 ቴሌ ብር፣ CBE Birr፣ ArifPay፣ SantimPay፣ Chapa
📜 የፍቃድ ቁጥር፡ SIL/FOTO/046/2016
📌 አሁኑኑ ይመዝገቡ፡ www.vivagame.et/#cid=brtgsp433ET
🎉 ለበለጠ መረጃ እና ለተጨማሪ ሽልማት ቴሌግራማችንን ይከታተሉ!
👉 አሁኑኑ ይቀላቀሉ: https://t.me/+1xNimVu183s0NTU1

SHARE |  @Premier_League_Sport

SHARE |  @Premier_League_Sport


ኢቲቪ መዝናኛ በዚህ ሳምንት በማንችስተር ሲቲና ብራይተን መካከል በኢትሃድ የሚደረገውን ተጠባቂ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ በቀጥታ ያስተላልፋል።

SHARE |  @Premier_League_Sport


በኮንፍረስ ሊጉ ወደ ሩብ ፍፃሜ ማለፉን ያረጋገጠው ቼልሲ በውድድሩ በቀጣይ ከፖላንዱ ክለብ ሊጋ ዋርሶው ጋር ይጫወታል

SHARE |  @Premier_League_Sport


✅OFFICIAL፦

የኤቨርተኑ አሰልጣኝ ዴቪድ ሞየስ የወርሀ February/የካቲት የፕሪምየር ሊጉ ምርጥ አሰልጣኝ ተብሎ ተመርጧል።

SHARE |  @Premier_League_Sport


🚨🚨🎙️| ቶማስ ቱቸል ስለ ማርከስ ራሽፎርድ፡-

" በጥሩ ደረጃ እንዲቆይ ነው እሱን መምረጥ የፈልገነው ጠንካራ ስሜት አለኝ እሱ ወደ መጥፎ እቆም እንደማይመለስ። "

[RichFay]

SHARE |  @Premier_League_Sport

SHARE |  @Premier_League_Sport

20 last posts shown.