ቀሰም Academy


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Education


💡ቀሰም Academy ከHigh school እስከ Campus ለሚማሩ ተማሪዎች ፤ ቲቶሪያሎችን ፣ጠቃሚ የንባብ ስልቶችን ፤Soft Copy የሆኑ አጋዥ የንባብ ማቴሪያሎችን ፣ትምህርታዊ መረጃዎችን እና አነቃቂ መልዕክቶችን በማዘጋጀት ለተማሪዎች ንቃት የሚተጋ ቻናል ነው!📚
Owner :- @Ezkiel_T
Buy ads: https://telega.io/c/QesemAcademy

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Education
Statistics
Posts filter


QesemAcademy History ECSSLE 2000-2011.pdf
2.6Mb
🏰 History Entrance Exam🤩 ከ2000 -2011E.C  በቀሰም Academy የተዘጋጀ

🩷የ11ኛ  እና የ12ኛ ክፍል ሙሉ በUnit  ተከፋፍሎ የተዘጋጀ!

🌐JOIN : @QesemAcademy


⭐️First semester final ፈተና ለመውሰድ ትንሽ ቀናት 🕞ብቻ ቀርቷችሁኋል። ጥሩ Grade ለማምጣት ደግሞ በደንብ በትኩረት ማጥናት ያስፈልጋል።   

👉 ይህን ልፋት ደግሞ ለማቅለል tutor timeshort note እና ከተለያዩ ጊቢ የተወጣጡ ፈተናዎችን ለተማሪዎቹ በመስጠት እና በማለማመድ ላይ ይገኛል።                 

ከዚህ በተጨማሪ   👨‍🏫   ትምህርቱን
video teaching
➱ short note (በEnglish & Amharic)
➱ Audio learning
➱በእያንደንዱ subject ላይ የተወጣጡ ጥያቄዎች        
➱ E-Book
( pdf , ppt, ...)

COC ፈተና ለተማሪዎች መስጠት 
                                                          
Mid Exam ውጤት ትንሽ ወረድ ካለባችሁ 📝ለFinal በደንብ ተዘጋጅታችሁ አሪፍ ውጤት ማምጣት ይኖርባችኋል ።

  Freshman በጣም ለፍታችሁ አሪፍ ውጤት ካላመጣችሁ ፤ የምትፈልጉትን Department ማግኘት አይታሰብም ።መጫርም ሊመጣ ይችላል😱።


 📣 በተመሳሳይ ለ remedial ተማሪዎች ያላችሁን ትንሽ ወራት  አብቃቅታቹ ተጠቅማቹ የተሰጣችሁን ሁለተኛ እድል 🎉በድል እንድታጠናቅቁ የሚረዳ የማጠናከርያ ትምህርት እየሰጠን እንገኛለን። 

🔆 ጥናቱ በtelegram የሚሰጥ ሲሆን ተማሪዎችን መዝግበን እያስተማርን ነው። 

💫 ለመመዝገብ 💫

@tutortimebot

Contact us

☎️ +251900623715  
  ➱ @nageb27
official youtube channel
🔔https://youtube.com/@tutortime1?si=FuvlXZXy2d1rau92

official telegram channel
🔔  @tutortimee
Tutor time, it isn't just tutoring


BIOLOGY_QUESTIONS_FOR_UNI_ENTRANCE_Not_coloredbut_collected_Copy.pdf
2.4Mb
📝Biology

💡1356 Question with answer

✔️ Euee Entrance exam biology


ከHigh school እስከ Campus አብረናችሁ ነን !

🫥SHARE 🤔SHARE
╔════════════╗
👍JOIN: @QesemAcademy
🧡JOIN: @QesemAcademy
╚════════════╝ ⇲

5.9k 0 138 5 32

📚ይህን ባለማወቃችሁ ብቻ ብዙ በቀላሉ የምታስታውሱትን ነገር ፈተና ላይ እያጣችሁ እየተበላቹ ነው!

📚100% ሳይንስ የተረጋገጠ | ATTACKING the Forgetting Curve

https://vm.tiktok.com/ZMkb2VTdE/


📚የphilosophucal psychology course - ተመዝጋቢ ለሆናችሁ  የቀሰም አካዳሚ ተማሪዎች

🧐What is the benefit of the courses?
📌 ነፃ አስተሳሰብ እንድኖራችሁ
📌ምክንያታዊ ሰው ለመሆን
📌አእምሮአቹን የምታበስሉበት ና የ እህይታ አቅማችሁን ምታሰፉበት ::
📌ለ ስነፁፍ ስራዎች ውድ especially ለ social ተማሪዎች, ለ ግቢ philosophy /psychology ተማሪዎች,ለተለያዩ schoralship ወድድሮች certificateu ይጠቅማቹአል::

👨‍🏫ትምህርቱ ለ courses ተብሎ በተከፈተው telegram chanal በ video /በ voice አንዲሁም PDF ይለቀቃል ::

🧑‍🏫Course በማንኛውም ሰዓት ገብታችሁ መማር ትችላላችሁ ነገር ግን የ 7ቀን ትምህርት ነው በቀን 1ሰዓት ሊፈጅባችሁ ይቻላል ::


📚ለ final project 3 ቀናትን እንሰጣችአለን ነገር ግን ከ chatGPT, AI research etc.. ተጠቅሞ መስራት ከ ትምህርቱ certificate ሳታገኙ BAN ትደረጋላችሁ ::

🔖ማንኛውም ጥያቄ ካለ እንዲሁም courseun መመዝገብ የምትፈልጉ @Qesem_Certificate_Issues  አናግሩን


@Qesem_Certificate_Issues
@Qesem_Certificate_Issues



10k 0 143 18 53



📚 PHILOSOPHICAL PSYCHOLOGY COURSE - የመጀመሪያ ዙር የተማሪዎች ምዝገባ ካለቀ በኋላ ከሰኞ የምንቀጥል ሲሆን ፣ መመዝገብ የምትፈልጉ አስቀድማችሁ እንድመዘገቡ እያሳሰብን ትምህረቱ ድጋሜ ከጀመረ በኋላ መዝግቡኝ የሚል ጥያቄ እንደማንቀበል ለማሳሰብ እኖዳለን!

🗞መመዝገቢያ ክፍያ የለውም ፣ አስቀድማችሁ ስማችሁን @Qesem_Certificate_Issues ላይ በመላክ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን


📇 ልክ ትምህቱ ካለቀ በኋላ ተማሪዎች ፣ የመመረቂያ ፅሁፋቸውን እንዲያስገቡ ሶስት ቀን ይሰጣቸው እና ፣ ባገኙት ውጤት መሰረት Certificate ይበረከትላቸዋል!

@Qesem_Certificate_Issues


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
📢 Volunteers Needed – ቀሰም Academy

As you know, we have launched our Philosophical Psychology course, and due to high demand, we are seeking dedicated volunteers for the following roles:

1 Registration Assistant (Priority)
1 Video Editor
1 Content Creator
1 Program Coordinator Assistant
Requirements:
Must commit at least 3 hours per day

Passionate and willing to contribute to our growing program
Volunteers will receive a certificate of service

If you're interested, send us an application letter explaining why you want to join. You may attach a recommendation letter or proof of previous experience.

📌 Deadline: Tomorrow Night!
Apply now and be part of this exciting journey! 🚀

📮Contact us : @Qesem_Certificate_Issues as soon as possible.


📚በጥያቄዎቻችሁ መሰረት ለፈተና የምትዘጋጁበት Proven Psychology Technique TikTok ላይ ማዘጋጀት ጀመሪያለሁ።

📮 በተከታታይ ብዙ የፈተና እንዲሁም የጥናት ታክቲኮችን ስለምለቅ አካውንቱን FOLLOW ማረግ አትርሱ!

📚 ለዛሬ ከየትኛው የመፅሃፍ Part ብታጠኑ ውጤታማ እንደምትሆኑ ሹክ የሚላችሁ Video አዘጋቻለው!

📮CLICK HERE TO CHECK IT OUT


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
📚PHILOSOPHICAL PSYCHOLOGY 

📮LECTURE 01: FOUNDATION OF PHILOSOPHICAL PSYCHOLOGY

📚የመጀመሪያ ክላስ ዛሬ ጀመረ | Introduction to The class

🗞ያልተመዘገባችሁ ተማሪዎች አስቀድማችሁ ስማችሁን @Qesem_Certificate_Issues ላይ በመላክ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን

📮 ለጓደኞቻችሁ ሁሉ እንዳያመልጣቸው Share አርጉላቸው!

JOIN : @QesemAcademy


📚ትምህርቱ በምን መልኩ ይሁን? Video ይሻላችኋል ወይስ Voice Message ?


📚የቀሰም Academy የመጀመሪያው University Level Course 

📨 PHILOSOPHICAL PSYCHOLOGY - ስነ ልቦናዊ ፍልስፍና

📮ስለ አስተማሪው ፥ቻLu ሁለት የድግሪ ፕሮግራሞችን ያጠና ሲሆን በአዲስ አበባ ዪኒቨርስቲ የሳይኮሎጂ ትምህርት ክፍልም Assistant Lecturer በመሆን አገልግሏል!

🗓ትምህርቱ በዚሁ በትልቁ የቀሰም Academy ቻናል (@qesemAcademy) የሚሰጥ ይሆናል!


📚 መቶ በመቶ በ ቴሌግራም ቻናላችን የሚሰጠው ይህ ትምህት አጠቃላይ ለማጠናቀቅ 7 ሰዓት የማፈጅ ሲሆን ፣ በተከታታይ ለ ሰባት ቀናት ፣ በየቀኑ ለ አንድ ሰዓት ያክል እየተሰጠ ይቆያል!

📮 ይህን አይነት ኮርስ ለመጀመሪያ ጊዜ እየሰጠን ስለሆነ ፣ ተማሪዎቻችን በነፃ ተምረው መመረቅ የሚችሉበትን እድል አመቻችተናል!

📇 ልክ ትምህቱ ካለቀ በኋላ ተማሪዎች ፣ የመመረቂያ ፅሁፋቸውን እንዲያስገቡ ሶስት ቀን ይሰጣቸው እና ፣ ባገኙት ውጤት መሰረት Certificate ይበረከትላቸዋል!

🗞 አስቀድማችሁ ስማችሁን @Qesem_Certificate_Issues ላይ በመላክ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን!

📮Contact Us : @Qesem_Certificate_Issues

12k 0 17 4 43

📚ስለ ኮርሱ ያላችሁን ጥያቄ Comment Section ላይ አስቀምጡልን!


Course Outline For Philosophical Psychology.pdf
3.4Mb
📑Philosophical Psychology Course ሊጅመር ነው ፣ ለመማር እንዲሁም Certificate ለመሸለም ዝግጁ ናችሁ ወይ?

🗓Course Outline ለቀናል ፣ እያነብባችሁ እና እየተዘጋጃችሁ ጠብቁን!


Explore profound questions about consciousness, selfhood, and the meaning of life through this captivating 7-day journey into Philosophical Psychology!

📝 Register Now for Free: Don’t miss your chance to gain deep insights and receive a certificate of completion! Register via our Telegram username: @Qesem_Certificate_Issues.



16 last posts shown.