🎥 በሰሩት ዘጋቢ ፊልም ይሸለሙ!
የጀሲሳን 10ኛ አመት የምስረታ በዓል ምክንያት በማድረግ እና አለም አቀፉን የፕረስ ቀን ለመዘከር ጀሲሳ ከግሎባል ፒስ ባንክ ጋር በጋራ ባዘጋጀው
የዘጋቢ ፊልም ውድድር ላይ "
ሰላም እና ብዝሃነትን" የሚገልጽ
ዘጋቢ ፊልም በመስራት ተወዳዳሪ ይሁኑ።
የዘጋቢ ፊልሙ መስፈርቶች፦#1).ተወዳዳሪዋ/ው የሃዋሳ ዩኒቨርስቲ ተማሪ መሆን አለባት/ አለበት።
#2).ለውድድር የቀረበው ዘጋቢ ፊልም የግለሰቡ/ዋ እውነተኛ ስራ መሆን አለበት።
#3).የሌላ ግለሰብ ስራ ማቅረብ እንዲሁም ከሌላ ቦታ ምስል መውሰድ ከውድድሩ ውጭ ያደርጋል።
#3).ዘጋቢ ፊልሙ ከ7-10 ደቂቃ የቆይታ ጊዜ ሊኖረው ይገባል ።
#4).ዘጋቢ ፊልሙ ግልጽ እና አሳታፊ የሆነ የትረካ ስልትን በመከተል ፍሰቱን የጠበቀ መሆን አለበት።
#5).የዘጋቢ ፊልሙን ፍሬ ሃሳብ (ጭብጥ) የሚገልጽ አጭር ጹሁፍ መካተት አለበት።
#6).የምስል ጥራቱ ከ1080 pI በላይ መሆን አለበት።
#7). የዘጋቢ ፊልሙ Aspect ratio - 16 : 9 (landscape) መሆን አለበት
#8) ሁሉንም መስፈርቶች ካሟላችሁ በኋላ ስራችሁን ከታች ባሉት የቴሌግራም users name መላክ አለባችሁ።👇👇
@PHILIPOS_T @muney07#
ሽልማቱ🔥፦
🏆 የውድድሩ አሸናፊ በመሆን ከ1-3ኛ ደረጃ የወጡ ግለሰቦች በጥቅሉ
የ30,000 💵 ብር 🎉! ተሸላሚ ይሆናሉ።
የዘጋቢ ፊልሙ መቀበያ ቀን:📌የመጨረሻው ቀን
ሚያዝያ 21 ሲሆን ከቀኑ በፊት ስራችሁን መላክ ትችላላችሁ። ነገር ግን ከሚያዝያ 21 በኋላ ምንም አይነት ስራ አንቀበልም።
እዉነቱን በኃላፊነትና በሚዛናዊነት እንነግራችኋለን!!
https://t.me/HU_JCSA_GroupHU_JC SA!