✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️
♦️የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ለመከላከል የ አምስት መቶ ሺ ብር ድጋፍ #የህክምና_ቁሳቁስ በነገው እለት ለአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር ያስረክባል
💚💛❤️
የሚባለውን የሚሰማ ከከፋው አደጋ ይድናል!
- አትጨባበጡ
- ተራራቁ
- አትሰባሰቡ
- የእጃችሁን ንፅህና ጠብቁ
- አስገዳጅ ካልሆነ አርፋችሁ ቤታችሁ ተቀመጡ
- በጋራ ለመዝናናት ጊዜው አሁን አይደለም
- በቡድን እራት ለመብላት ጊዜው አሁን አይደለም
- የጤና ባለሞያዎችን ምክር ስሙ፣ ተግብሩ
ለእራሳችሁ፣ ለቤተሰባችሁ ጤና አስቡ!
ከተባበርን የማናልፈው ችግር የለም
ጥንቃቄ ማድረጋችንን አንዘንጋ
ፈጣሪ የሀገራችን ህዝብ ይጠብቅልን🙏
"በ #ቅዱስ_ጊዮርጊስ_የኢትዮጵያ_አርማ የቴሌግራም ቻናል
@SAINTGEORGEFC 👈
@SAINTGEORGEFC 👈
@SAINTGEORGEFC 👈
፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
♦️የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ለመከላከል የ አምስት መቶ ሺ ብር ድጋፍ #የህክምና_ቁሳቁስ በነገው እለት ለአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር ያስረክባል
💚💛❤️
የሚባለውን የሚሰማ ከከፋው አደጋ ይድናል!
- አትጨባበጡ
- ተራራቁ
- አትሰባሰቡ
- የእጃችሁን ንፅህና ጠብቁ
- አስገዳጅ ካልሆነ አርፋችሁ ቤታችሁ ተቀመጡ
- በጋራ ለመዝናናት ጊዜው አሁን አይደለም
- በቡድን እራት ለመብላት ጊዜው አሁን አይደለም
- የጤና ባለሞያዎችን ምክር ስሙ፣ ተግብሩ
ለእራሳችሁ፣ ለቤተሰባችሁ ጤና አስቡ!
ከተባበርን የማናልፈው ችግር የለም
ጥንቃቄ ማድረጋችንን አንዘንጋ
ፈጣሪ የሀገራችን ህዝብ ይጠብቅልን🙏
"በ #ቅዱስ_ጊዮርጊስ_የኢትዮጵያ_አርማ የቴሌግራም ቻናል
@SAINTGEORGEFC 👈
@SAINTGEORGEFC 👈
@SAINTGEORGEFC 👈
፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️