ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


በ1928 የተመሠረተ
፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
@SAINTGEORGEFC
የመወያያ ግሩፑኑን ለመቀላቀል
@talksanjaw
ለአስተያየት እና ለጥያቄ ⬇️
@SAINTGEORGEFCV_bot

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter


ጨዋታው ተጠናቀቀ

ቅዱስ ጊዮርጊስ 1 - 4 ባህርዳር ከነማ
ተገኑ ተሾመ⚽️    መሳይ አገኘሁ⚽️
                          ወንደስን በለጠ⚽️⚽️
⚽️

ይህ ደካማ ውጤት በቶሎ ይስተካከል

💛❤አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ💛❤

ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️


✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

💚💛❤️  አድዋ 💚💛❤️

አድዋ ከራስ በላይ ሀገርን የመውደድ እውነታ በአደባባይ የተመሰከረበት ቀን ነው።

አድዋ እኛነታችን የተሰራበት ቀን ቀና ብለን ከሜዳችን ጀርባ ከማንነታችን ጎን ለጎን የተከፈለልንን የደም ዋጋ ቆጥሮ የሚያስረዳን ታሪካችን ነው ።

አርበኛው ቅዱስ ጊዮርጊስ  ❤️✌️❤️

💚💛❤️

እንኳን ለዓድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ! 💚💛❤️

💛❤አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ💛❤

ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️


እግር ኳስ ❤️

የፋሲል ከነማ ደጋፊዎች ዛሬ ከአርባምንጭ ጋር በነበራቸው ጨዋታ ላይ ሰሞኑን በድንገተኛ ሞት ያጣነውን ታሜን በዚህ መልኩ አስበውታል።

እናመሰግናለን 🙏

Via Habtamu

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
በፈረንሳይ ሊግ 1 ላይ የሚሳተፈው የ Nantes ክለብ ተጫዋቾች Flag Challenge እያደረጉ በሚመጣው ሀገር ባንዲራ ከዛ ሀገር የሚያውቁትን ተጫዋቾች በመጥራት ይጫወታሉ በዚህ መሃል ለ Moses Simon 🇪🇹 የኢትዮጵያ ባንዲራ ይደርሰዋል Moses ቶሎ ብሎ አዳነ ብሎ ይመልሳል 💪

ጀግናው አዳነ ግርማ የኢትዮጵያ ኩራት

💛❤አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ💛❤

ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️


የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ሉሲዎቹ ድል አድርገዋል

በመለያ ምት ዩጋንዳን አሸንፈው ወደ ሁለተኛው ዙር ተሸጋግረዋል

💚💛❤ ሉሲዎቹ 💚💛❤

እንኳን ደስ ያለን 💚💛❤

ምንጊዜም ሉሲ 💪

💚💛❤

ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
መቼም ሰው ነኝ እሰበራለሁ
የነገዬን መቼ አውቀዋለሁ
እስካለሁ በምድር ላይ
የሳንጅዬን ክፉ እንዳላይ
ላላይ ላላይ ክፉውን እንዳላይ

ወንድማችን ታሜ ለመጨረሻ ጊዜ ከጊዮርጊስ ደጋፊዎች ጋር አብሮ የዘመረው መዝሙር በቪዲዮ ላይ ሲጨፍር ይታያል

የታሜን እናት አሁንም ማገዛችንን እንቀጥል
👇

የንግድ ባንክ አካውንት 1000264449832 ዓይናለም ቦንሳ ።

ቪዲዮ ፍቅር ለጊዮርጊስ

💛❤አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ💛❤

ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️


የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊ መሆን እኮ መታደል ነው

በህይወት ያጣነውን የወንድማችንን የታሜን እናት ለማገዝ በተጀመረው እንቅስቃሴ ያለውን ቤተሰባዊነት ትብብር ስታይ አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ የሚለው የክለባችን መርህ ተግባር ላይ ሲሆን ይታያል ይህ የክለባችን ማንነት ነው ይህ ክለብ ከእግር ኳስ ክለብም በላይ ነው

እናንተ ጀግኖች መላው የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች የእናንተ የቤተሰብ አካል በመሆናችን ኩራት ይሰማናል

የታሜን እናት አሁንም ማገዛችንን እንቀጥል
👇

የንግድ ባንክ አካውንት 1000264449832 ዓይናለም ቦንሳ ።

💛❤አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ💛❤

ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️


የክለባችን  የልብ ደጋፊ የነበረው የታምራት  የቀብር ሰነ ስርዓት ተፈፀመ ፡፡

ስፖርት ማህበራችን ለቤተስቡ መፀናናትን ይመኛል።

የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር

💛❤

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️


ተፈፀመ

ታሜ በሰላም እረፍ 😥

ፈጣሪ ለመላው ቤተሰቡና ወዳጆቹ መፅናናትን ይስጥልን🙏

ፎቶ Habtamu

💛❤

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️


ታሜ ትላንት አበበ ቢቂላ ስታዲየም የሚወደውን ክለብ ባዘጋጀው የ 89ኛ ዓመት ፌስቲቫል ላይ

ፎቶ Habtamu

በታሜ ድንገተኛ ህልፈተ ዜና የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለፅን ለመላው ቤተሰቡና ለወዳጆቹ መፅናናትን ከልብ እንመኛለን

ቅዱስ ጊዮርጊስ ክለባችን
የማይጠፋ ከልባችን
ፀርፆ ገብቷል በደማችን
እስከ ሞት ነው ኪዳናችን

የቀብር ስነስርዓት ስለማሳወቅ
.
የወንድማችን ታሜ የቀብር ስነስርዓት ነገ ማክሰኞ የካቲት 18 አስኮ ከታ መድሃኒያለም ቤተክርስቲያን ከቀኑ 9:00 ሰዓት ይፈፀማል።

ነፍስ ይማር 😥

💛❤

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️


ቅዱስ ጊዮርጊስ ክለባችን
የማይጠፋ ከልባችን
ፀርፆ ገብቷል በደማችን
እስከ ሞት ነው ኪዳናችን

ፈጣሪ ለመላው ቤተሰቡና ወዳጆቹ መፅናናትን ይስጥ😭💔

የቀብር ስነስርዓት ስለማሳወቅ
.
የወንድማችን ታሜ የቀብር ስነስርዓት ነገ ማክሰኞ የካቲት 18 አስኮ ከታ መድሃኒያለም ቤተክርስቲያን ከቀኑ 9:00 ሰዓት ይፈፀማል።

ነፍስ ይማር 😥

💛❤

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️

11 last posts shown.