ሀዘን 😭
ለረጅም ዓመታት ክለባችንን በደጋፊነትና በተለያዩ ማህበራዊ ተሳትፎዎች ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያደርጉ የነበሩት አቶ ብስራት አድማሱ ከዚህ አለም በሞት ተለይተዋል፡፡
ክለባችን ቅዱስ ጊዮርጊስን በመደገፍና የትኬት ሽያጭ ኮሚቴ ሰብሳቢና የስቴዋርድ አባል በመሆን ለረጅም ዓመታት ክለቡን ማገልገል የቻሉት አቶ ብስራት አድማሱ በድንገት ባጋጠማቸው ህመም ምክንያት በዘውዲቱቱ ሆስፒታል ሲረዱ ቆይተው በዛሬው እለት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡ ስርዓተ ቀብራቸውም ነገ ይፈፀማል፣ በመሆኑም ስርዓተ ቀብራቸው የት እንደሚፈፀም መረጃው እንደደረሰን የምናሳውቅ ይሆናል፡፡
ስፖርት ማህበራችን በአቶ ብስራት አድማሱ ሞት የተሰማውን ጥልቅ ሃዘን እየገለፀ፣ ለወዳጅ ዘመዶቹ፣ ለስፖርት ቤተሰቦችና ደጋፊዎቻችን በሙሉ መጽናናትን ይመኛል፡፡
ነብስ ይማር💔😢
👉
@SAINTGEORGEFC 👈
👉
@SAINTGEORGEFC 👈
👉
@SAINTGEORGEFC 👈
፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን