Safaricom Ethiopia PLC


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Technologies


Safaricom Ethiopia: Further Ahead Together. 🇪🇹
This is the OFFICIAL Safaricom Ethiopia Telegram Channel!
Get connected, stay informed. Enjoy your data offers, customer support, updates & more.
Safaricom Ethiopia Bot: @official_safaricomet_bot

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Statistics
Posts filter


እጅግ ተጠባቂውን የተቀናቃኞቹ የቀያዮቹ ሰይጣኖች እና የመድፈኞቹን ጨዋታ ማን ያሸንፋል? እስቲ ኮመንት ላይ ውጤቱን እንገምት!

በዕለታዊ 1.1 ጊባ + 1.1 ጊባ ጉርሻ የዳታ ጥቅል ከዳር እስከ ዳር በሚገኘው በሳፋሪኮም ኔትወርክ ላይ በDSTV በቀጥታ እንከታተል!

በM-PESA ላይ ስንገዛ
እለታዊ 1.1 ጊባ + 1.1 ጊባ ጉርሻ በ30 ብር ብቻ! 

🔗የM-PESAን ሳፋሪኮም መተግበሪያ በዚህ ሊንክ እናውርድ ፡ https://play.google.com/store/apps/details?id=et.safaricom.mpesa.lifestyle

#MPESASafaricom #SafaricomEthiopia #1Wedefit
#Furtheraheadtogether


እንኳን ለዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን አደረሳችሁ!

ስኬት እና ጥንካሬያችንን በጋራ ሆነን የምናሳይበት ቀን ደርሷአል !
መጋቢት 7 የሳፋሪኮም ቅድሚያ ለሴቶች 5ኬ.ሜ ሩጫ እንዳትቀሪ!

የሩጫ ቲሸርትሽን በቀላሉ ከM-PESA ላይ ታገኛለሽ!

#SafaricomEthiopia #Andegna #1Wedefit #FurtherAheadTogether


🌍✨ በሳፋሪኮም ሮሚንግ ጥቅሎች የውጭ ሃገር ቆይታችንን ያለስጋት እናሳልፍ! በአፍሪካ ፣ በአውሮፓ ፣ በእስያ እና በሰሜን አሜሪካ ወዳሉ የተመረጡ ከ150 በላይ ሃገራት ስንጓዝ ሳፋሪኮም አብሮን ነው! ከዳር እስከ ዳር አለምን ከአስተማማኙ ኔትወርክ ጋር እንቃኝ!

ለበለጠ መረጃ ዌብሳይታችንን ይጎብኙ! https://safaricom.et

#SafaricomEthiopia


አንቺ ማለት እኮ...ድንቅነሽ! 🤩

ከትጉዋ እናት ጀምሮ እስከ አደባባይ ንግስቷ ድረስ በየስፍራው ላለችው ተምሳሌት ለሆነች ሴት ክብር አለን! እንኳን ለአለምዓቀፍ የሴቶች ቀን በሰላም አደረሰን!

#SafaricomEthiopia #MPESASafaricom #IWD #Womensday


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ደማቅ ቆይታ ከመነን ትምህርት ቤት ተማሪዎች ጋር ⚡️

በሳፋሪኮም ክቡር ስፖንሰርነት የተዘጋጀውን የኢትዮጵያ ታላቁ ቅድሚያ ለሴቶች 5ኬ.ሚ ሩጫ ለሟሟሟቅ መነን ትምህርት ቤት ተገኝተን የማይረሳ ጊዜ አሳልፈናል!

እናመሰግናለን አደኞች መጋቢት 7 በድጋሚ እንገናኝ!ቲሸርቱን በቀላሉ ከM-PESA ላይ ግዙ!

#SafaricomEthiopia #Andegna #1Wedefit #FurtherAheadTogether


ፏ በአርብ!

እንመልስ እንሸለም!🎁

ድንገት የአየር ሰዓት ሲያልቅ መላው ምንድነው? እስቲ መልሱን እናግኝ! እንሸለም! ትክክለኛውን መልስ ኮመንት ላይ ያገኙና ምንም ላይክ የሌላቸው 3 ተወዳዳሪዎች የ200 ብር ካርድ እንሸልማለን!

የM-PESA ሳፋሪኮም መተግበሪያን በዚህ ሊንክ እናውርድ ፡ https://play.google.com/store/apps/details?id=et.safaricom.mpesa.lifestyle

#SafaricomEthiopia
#1Wedefit
#FurtherAheadTogether

5k 0 5 3.7k 6

ፏ በአርብ

እንመልስ እንሸለም!

የሳፋሪኮም ቅድሚያ ለሴቶች 5km ሩጫን በ 5 አበረታች ቃላት በመግለጽ ቲሸርት እናሸንፍ!

ቀድመው የመለሱ እና ብዙ ላይክ ያገኙ የመጀመሪያ ተሳታፊዎች የመሮጫ ቲሸርት ይሸለማሉ።

ከ M-PESA ጋር አብረን እንፍጠን!

#SafaricomEthiopia #Andegna #1Wedefit #FurtherAheadTogethe

5.1k 0 0 108 17

ዛሬ ከመነን ትምህርት ቤት ተማሪዎች ጋር የኢትዮጵያ ታላቁ ቅድሚያ ለሴቶች 5 ኬ.ሚ ሩጫ ሟሟሟቂያ አንቅስቃሴዎች አድርገናል! እናንተስ ዝግጅት ጀመራቿል⁉️

#SafaricomEthiopia #Andegna #1Wedefit #FurtherAheadTogether


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
እናመሰግናለን መነኖች!🙏

ዛሬ የኢትዮጵያን ታላቁ ቅድሚያ ለሴቶች 5ኬ.ሚ ሩጫ ለሟሟሟቅ መነን ትምህርት ቤት ተገኝተን ከአንደኞቹም ጋር ደማቅ ጊዜ አሳልፈናል። ለነበረን ደማቅ እና አስደሳች ጊዜ እናመሰግናለን! በድጋሚ ባማረ ዝግጅት መጋቢት 7 እንገናኛለን👍🏽

#SafaricomEthiopia #Andegna #1Wedefit #FurtherAheadTogether


የ50ሜባ ስጦታ በየቀኑ! በOpera mini አስተማማኙ የሳፋሪኮም ኔትወርክ ላይ ኢንተርኔት እየተጠቀምን በየቀኑ 50 ሜባ በነጻ እናግኝ! ከዳር እስከ ዳር በፈጣን ኢንተርኔት!

🔗የOpera mini መተግበሪያ በዚህ ሊንክ እናዉርድ: https://opr.as/Ethiopia

#SafaricomEthiopia
#OperaMini


😇 በጠዋቱ መልካም ነገር ያሰማን! ቀንዎን በማለዳ በረከት እየጀመሩ በየዕለቱ መንፈስዎን ያድሱ! "A" ብለው ወደ 30003 SMS ይላኩ ወይም ወደ *799*5# ይደውሉ!

#MPESASafaricom #SafaricomEthiopia #1Wedefit
#Furtheraheadtogether


⚽️📺 ኳስ እያያችሁ ኔትዎርክ አስቸግሮ ጎል አምልጧችሁ አያውቅም? እነሆ መላ የሆነ አዲስ ቅመም!

💨⚡️በፈጣን ኔትወርኩ ሳይቆራረጥ ማየት የሚያስችላችሁን እንዲሁም እስከ 6 ሰዓት የሚቆይ የባትሪ አቅም ያለውን፤ አዳዲስ የቴክኖሎጂ ትሩፋቶችን ይዞ በአንዴ እስከ 8 ሰው ድረስ የሚያስጠቅመውን ቅመም MIFIን ገዝተን ፈጣን 4G ኢንተርኔት እንጠቀም!

🍰 ለ30 ቀን ከሚቆይ ነጻ 30ጊባ ዳታ ጉርሻ ጋር 😊

ከሳፋሪኮም ጋር አንድ ወደፊት⚡️

#SafaricomEthiopia


🙏🏽 ከሳፋሪኮም ወደ ቴሌ መደወል በጣም ቀላል ነው! 📝

1. M-PESA ላይ ጥቅሎችን ለመግዛት የሚለው ውስጥ መግባት

2 ሌሎች ጥቅሎች በሚለው ስር ለሁሉም ኔትወርክ ድምጽ የሚለውን መጫን

እነዚህን መንገዶች በመከተል የድምፅ ጥቅሎች እየገዛን ከ07 ➡️ 09 መስመር እንደዋወል!

🔗የM-PESA ሳፋሪኮም መተግበሪያ በዚህ ሊንክ እናዉርድ:https://play.google.com/store/apps/details?id=et.safaricom.mpesa.lifestyle

#MPESASafaricom #SafaricomEthiopia #1Wedefit
#Furtheraheadtogether


በዕለታዊ የቲክቶክ ጥቅሎች እየተጠቀምን በፈጣኑ ኢንተርኔት ቀኑን ፈታ እንበል!

🔗የM-PESA ሳፋሪኮም መተግበሪያ በዚህ ሊንክ እናዉርድ:https://play.google.com/store/apps/details?id=et.safaricom.mpesa.lifestyle

#MPESASafaricom #SafaricomEthiopia #1Wedefit
#Furtheraheadtogether



15 last posts shown.