ጤና ይስጥልን የሸገር ስፖርት ቤተሰቦች!!!
ዛሬ በዕለተ ማክሰኞ ህዳር 17 የሬድዮ ፕሮግራማችን:-
👉በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ዛሬ ምሽት የሚደረጉ ተጠባቂ ጨዋታዎችን እንመለከታለን።
👉የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን በፕሬዝደንትነትም ሆነ በስራ አስፈፃሚነት ለመወዳደር ዕጩዎችን የማቅረቢያ ቀነ ገደብ ተጠናቋል(ህዳር 16)።
👉እነማን በዕጩነት ቀረቡ?
👉አካሄዱን በተመለከተ የሚሰሙ መረጃዎች እና እየቀረቡ የሚገኙ ጥያቄዎች ምንድናቸው?
4:00-6:00 በእናንተው ሬድዮ ሸገር 102.1
Telegram-https://t.me/ShegerSport_Official
https://www.youtube.com/@ShegerSportWithAbebeGidey