ጤና ይስጥልን የሸገር ስፖርት ቤተሰቦች!!!
ዛሬ በዕለተ አርብ ጥር 30 የሬድዮ ፕሮግራማችን:-
👉ሊቨርፑል4-0 ቶተንሃም(4-1)
ሊቨርፑል ለካራባዎ ካኘ ለፍፃሜ ደርሷል። በአራት የዋንጫ ውድድሮች ላይ እየተሳተፈ የሚገኘው ሊቨርፐል ከአንድ በላይ ዋንጫ በውድድር ዓመቱ ያነሳል የሚል አስተያየት እየተደመጠ ነው።
👉እናንተስ ሊቨርፑል ስንት ዋንጫ ያነሳል ትላላችሁ?
👉ማንችስተር ዩናይትድ ከ ሌስተር ሲቲ
👉ከጨዋታው በፊት ሩበን አሞሪም የሰጡት አስተያየት እና መነጋገሪያ የሆኑ ሃሳቦችን እናነሳለን።
4:00-6:00 በእናንተው ሬድዮ ሸገር 102.1
Telegram-
https://t.me/ShegerSport_Officialhttps://www.youtube.com/@ShegerSportWithAbebeGidey