ጤና ይስጥልን የሸገር ስፖርት ቤተሰቦች!!!
ዛሬ በዕለተ ሰኞ ህዳር 23 የሬድዮ ፕሮግራማችን:-
👉የሳምንቱ መጨረሻ የተፈረጉ ጨዋታዎች ፣ የተመዘገቡ ውጤቶች እና መነጋገሪያ ነጥቦች
👉ሊቨርፑል 2- 0 ማንችስተር ሲቲ
👉ሊቨርፑል በአንፊልድ ማንቸስተር ሲቲን 2-0 በማሸነፍ በፕሪምየር ሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ መሪነቱን በዘጠኝ ነጥብ አሳድጓል። ከሲቲ ደግሞ በ11 ነጥብ ርቋል።
👉ማንችስተር ሲቲ ከዋንጫ ፉክክሩ ውጪ የሆነ ይመስላል።ስለ ወቅታዊ የሲቲ አቋም እና ስለ ዋንጫ ፉክክሩ ምን ትላላችሁ?
👉የሳምንቱ መጨረሻ የፕሪምየር ሉጉ ጨዋታዎችስ በእናንተ ምልከታ እንዴት ነበሩ?
4:00-6:00 በእናንተው ሬድዮ ሸገር 102.1
Telegram-https://t.me/ShegerSport_Official
https://www.youtube.com/@ShegerSportWithAbebeGidey