ጤና ይስጥልን የሸገር ስፖርት ቤተሰቦች!!!
ዛሬ በዕለተ ረቡዕ ጥር 28 የሬድዮ ፕሮግራማችን:-
👉ኒውካስል ከ አርሰናል
👉የካራባዎ ካፕ የግማሽ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታ ዛሬ ምሽት ይደረጋል።አርሰናል በመጀመሪያው የደረሰበትን ሽንፈት ለመቀልበስ ጥረት የሚያደርግበት ሲሆን ኒውካስልም በ 56 ዓመት ውስጥ ዋንጫ ለማግኘት የሚታገልበት ጨዋታ ነው።
👉አርሰናል የ 2-0 ሽንፈቱን ቀልብሶ ወደ ቀጣዩ ዙር የሚያልፍ ይመስላችኋል?
4:00-6:00 በእናንተው ሬድዮ ሸገር 102.1
Telegram-https://t.me/ShegerSport_Official
https://www.youtube.com/@ShegerSportWithAbebeGidey