ጤና ይስጥልን የሸገር ስፖርት ቤተሰቦች!!!
ዛሬ በዕለተ ረቡዕ መጋቢት 10 የሬድዮ ፕሮግራማችን:-
👉የዝውውር ጉዳዮች እና ሌሎች መረጃዎች
👉በዚህ የውድድር ዓመት በምንከታተላቸው የተለያዩ የአውሮፓ ሊጎች ትልቅ ችሎታ ያላቸውን ታዳጊ ተጫዋቾች ተመልክተናል።ላሚን ያማል ዋነኛው ነው።
👉ከያማል በተጨማሪ ከ20 ዓመት በታች ሆነው ያስደንቁንን ተጫዋቾች እንመለከታለን።እናንተም ከተመለከታችኋቸው ታዳጊዎች ምርጥ የምትሏቸውን አምስት ተጫዋቾች ንገሩን?
4:00-6:00 በእናንተው ሬድዮ ሸገር 102.1
Telegram-https://t.me/ShegerSport_Official
https://www.youtube.com/@ShegerSportWithAbebeGidey