ጤና ይስጥልን የሸገር ስፖርት ቤተሰቦች!!!
ዛሬ በዕለተ ማክሰኞ ሚያዝያ 14 የሬድዮ ፕሮግራማችን:-
👉የሊግ ጨዋታዎች፣የዝውውር ጉዳዮች እና ሌሎች መረጃዎችን እንመለከታለን።
👉ማንችስተር ሲቲ ከ አስቶን ቪላ
በመሃከላቸው የአንድ ነጥብ ልዩነት ብቻ ነው ያለው። ሁለቱም የቻምፒየንስ ሊግ ተሳታፊነትን ለማግፕት ትልቅ ጥረት ላይ ናቸው። ጋርዲዮላ "ለኛ የዋንጫ ጨዋታ ነው ብሎታል" እናንተስ ምን ትላላችሁ?
👉ማንችስተር ዩናይትድ ማትያስ ኩናን ከሚፈልጉት ክለቦች በሙሉ የተሻለ የማዘዋወር ዕድል እንዳለው እየተዘገበ ነው። እንመለከተዋለን።
4:00-6:00 በእናንተው ሬድዮ ሸገር 102.1
Telegram-https://t.me/ShegerSport_Official
https://www.youtube.com/@ShegerSportWithAbebeGidey