አል ከሊመቱ ጠይባ


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


فوائد : أبي لقمان فؤاد بن نغاش

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter


አዝካሩ ሰባህ "
                    """"""دعاء الصباح"""""
https://t.me/WATESiMU/5197


ማንም አይቀድምህም፣ አንተም ማንንም አትቀድምም... ሁሉም ወደ እጣ ፈንታው ይሄዳል።
𝖆𝖇𝖚 𝐋Ǫ𝖒𝖆𝖓
          ••ৡ✵


🔺አላህ የከለከለው ትልቁ በደል #ክፍል9
~~~
በሙስሊሞች መካከል እየተፈፀሙ ካሉ የሽርክ ተግባራቶች መካከል፡
12 ﺍﻟﺘﻌﻠﻖ ﺑﺎﻷﺳﺒﺎﺏ ﻣﻦ ﺩﻭﻥ ﺍﻟﻠﻪ ﺗﺒﺎﺭﻙ ﻭﺗﻌﺎﻟﻰ،
12/ ሰበብ አድራጊ/ፈጣሪ የሆነውን ጌታ በመርሳት ሰበቦች ላይ ብቻ መንጠልጠል፡
ﻭﺍﻟﻮﺍﺟﺐ ﺍﻟﺘﻮﻛﻞ ﻋﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻭﺣﺪﻩ، ﻓﻴﺘﻌﻠﻖ ﺍﻟﻘﻠﺐ ﺑﺎﻟﻠﻪ ﻭﺣﺪﻩ ﻣﻊ ﺍﻷﺧﺬ ﺑﺎﻷﺳﺒﺎﺏ ﺍﻟﺸﺮﻋﻴﺔ ﴿ ﻭَﻋَﻠَﻰ ﺍﻟﻠَّﻪِ ﻓَﺘَﻮَﻛَّﻠُﻮﺍ ﺇِﻥْ ﻛُﻨْﺘُﻢْ ﻣُﺆْﻣِﻨِﻴﻦَ ﴾ .
በአማኞች ላይ ግድ የሚሆነው በአሏህ መመካትና ጉዳይን ሁሉ ወደ እርሱ ማስጠጋት ነው።
  የሰው ልጅ ቀልብ በጌታው ላይ ብቻ መንጠልጠል ይኖርባታል ይህም ሲባል ሸሪአ የፈቀዳቸው የሆኑ ሰበቦችን ከማድረስ ጋ መሆን አለበት።ጌታችንም በእርሱ ብቻ እንድንመካና ጉዳያችንን ወደ እርሱ እንዲናስጠጋ እንድህ ሲል ተናገረ"‼️በአሏህ ላይ ብቻ ተመኩ እናንተ አማኒያኖች/ ሙእሚኖች ከሆናችሁ‼️"።
‼️ማስታወሻ‼️
የሚንጠለጠልባቸው ሰበቦች ሸሪአዊ ሰበቦች ከሆኑና አድራጊው አሏህ ሱብሀነሁ ወተአላ ነው ካለ ችግር የለም።ነገር ግን ሰበቧ ራሷን ችላ ነገሩን ማስገኘት ትችላለች ብሎ ካመነ ሸሪአዊ ሰበብ ብትሆንም ከኢስላም የሚያስወጣ ትልቅ ሽርክ ይሆናል።
ሌላኛው በሙስሊሞች መካከል እየተፈፀሙ ካሉ የሽርክ ተግባራቶች መካከል፡
ﺍﺗﺨﺎﺫ ﺣﻠﻘﺔ ﺃﻭ ﺧﺎﺗﻢ ﺃﻭ ﺣﺒﻞ ﺃﻭ ﺃﻱ ﺣﺮﺯ ﻟﺠﻠﺐ ﺍﻟﺨﻴﺮ ﺃﻭ ﺩﻓﻊ ﺍﻟﺸﺮ
ቀለበት፣ክር/ገመድ፣ሂርዝና መሰል ነገሮችን እግር፣እጅ፣አንገትና መሰል ቦታወች ላይ መጥፎ ነገርን ሳይመጣ ለመከላከልና ከመጣ ብኋላ ለማንሳት በሚል ሙግት ማንጠልጠል።
👌ﻓﻌﻦ ﺍﺑﻦ ﻣﺴﻌﻮﺩ ﺭﺿﻲ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻨﻪ ﻗﺎﻝ : ﺳﻤﻌﺖ ﺭﺳﻮﻝ ﺍﻟﻠﻪ ﺻَﻠَّﻰ ﺍﻟﻠَّﻪُ ﻋَﻠَﻴْﻪِ ﻭَﺳَﻠَّﻢَ ﻳﻘﻮﻝ : ‏( ﺇﻥ ﺍﻟﺮﻗﻰ ﻭﺍﻟﺘﻤﺎﺋﻢ ﻭﺍﻟﺘِﻮَﻟﺔ ﺷﺮﻙ ‏) ﺭﻭﺍﻩ ﺃﺣﻤﺪ ﻭﺃﺑﻮ ﺩﺍﻭﺩ ﻭﺻﺤﺤﻪ ﺍﻷﻟﺒﺎﻧﻲ،
የአሏህ መልዕክተኛ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ኢብኑ መስኡድ ረደየሏሁ አንሁ በዘገቡት ሀድስ እንድህ አሉ" ሩቃ፣ሂርዝና መስተፋቅር ማጋራት ናቸው"። አህመድ እና አቡ ዳውድ ዘግበውታል፡ሸይኹል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል።
ﻭﺍﻟﺘﻮﻟﺔ ﺷﻲﺀ ﺗﺼﻨﻌﻪ ﺑﻌﺾ ﺍﻟﻨﺴﺎﺀ ﻷﺯﻭﺍﺟﻬﻦ ﻟﺘﺰﺩﺍﺩ ﻣﺤﺒﺘﻪ ﻟﻬﺎ .
መስተፋቅር ማለት አንዳንድ ሴቶች ባላቸው ለእነርሱ ያለው ውደታ እንድጨመር ሲሉ የሚሰሩት ነው።
‼️ማስታወሻ‼️
👉ሩቃ በሌላ ቦታ ላይ መፈቀዱ መጥቷል ነገር ግን ሁለቱ ሀራምነታቸው ይቀጥላል።
እዲሁም በሙስሊሞች መካከል እየተፈፀሙ ካሉ የሽርክ ተግባራቶች መካከል፡
ﻗﻮﻝ : ‏( ﻣُﻄِﺮْﻧَﺎ ﺑِﻨَﻮْﺀِ ﻛَﺬَﺍ ﻭَﻛَﺬَﺍ ‏)

ዝናብ በተዘነቡ ጊዜ "እገሌ በተባለው ኮኮብ አዘነበንል" ማለታቸው፡
ﻭﺇذا ﺃﺭﺍﺩ ﺑﺬﻟﻚ ﺃﻥ ﺍﻟﻨﻮﺀ ﻫﻮ ﺍﻟﺬﻱ ﺃﺣﺪﺙ ﺍﻟﻤﻄﺮ ﻭﻫﻮ ﺍﻟﻤﺘﺼﺮﻑ ﻓﻲ ﺍﻟﻜﻮﻥ ﻓﻬﺬﺍ ﺷﺮﻙ ﺃﻛﺒﺮ،
የሰው ልጅ ይህንን በሚል ጊዜ ኮኮቡ ራሱን ችሎ  ነው ያዘነበልን፣ፍጥረተ አለሙን የማገላበጥ አቅም አለው ብሎ ካመነ ከኢስላም የሚያስወጣ ትልቅ ሽርክ ፈፅሟል።
👌 ﻭﺇﻥ ﻛﺎﻥ ﻗﺼﺪﻩ ﺃﻥ ﺍﻟﻨﻮﺀ ﺳﺒﺐ ﻓﻬﺬﺍ ﺷﺮﻙ ﺃﺻﻐﺮ،
ነገር ግን ኮኮቡ ለዝናቡ መዝነብ ሰበብ ብቻ ነው ብሎ ካሰበ ይሄ ትንሹ ሽርክ ይሆናል።
ﻓﻠﻴﺲ ﻟﻠﻨﻮﺀ ﺗﺴﺒﺐ ﺑﻞ ﻛﻠﻪ ﻣﻦ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﺰ ﻭﺟﻞ،
ለክዋክብቶች ዝናብ ለመዝነቡ ሰበብነት የላቸውም እንደውም ሁሉም ከአሏህ ሱብሀነሁ ወተአላ ነው።
ﻭﺍﻟﻤﺸﺮﻭﻉ ﺃﻥ ﻳﻘﺎﻝ : ﻣﻄﺮﻧﺎ ﺑﻔﻀﻞ ﺍﻟﻠﻪ ﻭﺭﺣﻤﺘﻪ .
የሚፈቀደው በአሏህ ቱርፋትና በእዝነቱ ተዘነብን ማለት ነው።
ማስታወሻ‼️
①ከአሏህ ውጭ ያለ አካል ሊሰራው የማይችልን ነገር ወደ ሌላ አካል ማስጠጋት ትልቅ ሽርክ ሲሆን፡
②በማንኛውንም የአሏህ ፀጋ ሸሪአ ሰበብ ያላደረገውን እኛ ሰበብ ካደረግን ትንሹ ሽርክ ይሆናል።
https://t.me/WATESiMU




قال ابن المبارك -رحمه الله-:

"مِن أعظم المصائب لرجل أن يعلم مِن
نفسه تقصيرًا، ثمَّ لا يبالي ولا يحزن عليه"


- شعب الإيمان، للبيهقي (٢٧١/٢)

ጉድለት እንዳለብህ አውቀህ ምንም ማታዝናና ቦታ የማትሰጠው ከሆነ
ትልቅ አደጋ ነው


ህይወት አንዳንዴ የማትገፋ ተራራ ትሆንና ሁሉም ነገር ክብድ ይላል:: ቀላል የነበረው ከእንቅልፍ መንቃት ሳይቀር ባዕዳ የሚሆንበት አጋጣሚ አለ:: ታድያ እንዲህ ሲገጥመን ትንንሽ የደስታ ጥርቅሞችን መፈለግ ምናልባትም ቦታ ያልሰጠናቸው ቀላል ነገሮች ውስጥ የሆነ ጣዕም መፈለግ ... ውሃ ጠምቶን ስንጠጣ ያለውን እርካታ የመሰለ, ደክሞን ልብሳችንን ቀይረን አልጋችን ላይ እርፍ ስንል ያለውን አይነት ... ቀላል ግን የሆነ ጣዕም ያላቸው ስሜቶች ማድመጥ ለጊዜውም ቢሆን መሻገሪያ ይሆኑናል::

ተመልሰናል እንደማለት...
https://t.me/WATESiMU/5191


"لا تجعل ألمك سببًا ليأسك، بل اجعله سببًا لقوتك."
"ህመምህን ለተስፋ መቁረጥ ምክንያት አታድርገው፤ ይልቁንም ለጥንካሬህ ምክንያት አድርገው።"
𝖆𝖇𝖚 𝐋Ǫ𝖒𝖆𝖓
          ••ৡ✵


قد يكون اليأس بداية الأمل، فلا تستسلم له."
"ተስፋ መቁረጥ የብሩህ ተስፋ መጀመሪያ ሊሆን ይችላል፤ ስለዚህ ለእሱ እጅ አትስጥ።"
𝖆𝖇𝖚 𝐋Ǫ𝖒𝖆𝖓
          ••ৡ✵


الحياة مليئة بالتحديات، ولكن اليأس ليس حلاً."
"ህይወት በፈተናዎች የተሞላች ናት፤ ነገር ግን ተስፋ መቁረጥ መፍትሄ አይደለም።"
𝖆𝖇𝖚 𝐋Ǫ𝖒𝖆𝖓
          ••ৡ✵


أحياناً يكونُ الحنينُ، هو رسالةٌ صامتةٌ، نرسلها لمن نحب، ولكن لا تصلُ إليهم."
"አንዳንድ ጊዜ ናፍቆት ለምንወዳቸው ሰዎች የምንልከው ድምፅ አልባ መልዕክት ነው፤ ነገር ግን ወደ እነሱ አይደርስም።"
𝖆𝖇𝖚 𝐋Ǫ𝖒𝖆𝖓
          ••ৡ✵


አላህ ሆይ! በእርካታ የተሞሉ፣ በስኬቶች የተሞሉ እና በደስታ የተሞሉ ቀናትን እንለምንሃለን!


“መዓዛ የሌላቸው ውብ አበቦች እንዳሉት ሁሉ… እድል የሌላቸው ውብ እንስቶችም አሉ” ደርዊሽ

ታውቂያለሽ? … ቆንጆ ስለሆንሽ ሁሌ መልካም ሰው ላያጋጥምሽ ይችላል… አንዳንዴ ውብ አበቦች መርዘኛ እጆች ላይ ያርፋሉ… ምናልባት ደግሞ በነዚያ ውብ አበቦች የተማረከ ሁሉ የራሱ ለማድረግ አበባውን መቀንጠሱ አይቀርም… መዓዛው ካልተመቸው ደግሞ  ወድያውኑ ይጥለዋል… ቆንጆ ሆኖ መጣል ምን ማለት ነው? ልትዪኝ ትችያለሽ…  ግን በተቃራኒው ደግሞ… መልክ እንደተመልካቹ ቢሆንም ቆንጆ የማይባሉ ሰዎች ከመልካም እድል ጋር ይኖራሉ… ለመልካቸው ብቻ ስላልተፈለጉ… ምናልባትም ለመልካም መዓዛ… ምናልባትም ለአኽላቅ ስለተመረጡ!!
منقل
https://t.me/WATESiMU/5185


Video is unavailable for watching
Show in Telegram






🔺የሱፊያው አለም ተረት የሚያስንቁ ተረቶች

ሱፊ ነኝ የሚጎርር ወሃቢያ ኢያለ ለሙያባአጥጥ ይህ አይነቱ የሸይጣአን ጁንዶች ጥርቅም ነው

አይናቸው በጨው አጥበው ነባሩ እስልምና ሲሉ ግን ይቀፋል ይሰቀጥጣል !!
https://t.me/WATESiMU/5180


✍   ሁለቱም የትልቁ ውሻ የ"ትራምፕ" ንግግር ናቸው።

በመጀመሪያው፦
  
"እኔ ወደ ነጩ ቤተመንግስት ከመግባቴ በፊት غዛ ውስጥ የተያዙ ምርኮኞች የማይለቀቁ ከሆነ በመካከለኛው ምስራቅ ጀሀነም እከፍታለሁ።" እያለ ይዝታል
በሁለተኛው፦
   "ከአሜሪካ ውብ የነበረችዋ ከተማ አሁን እየተቃጠለች ነው፤ ወደ አመድነት ተቀይራለች። በእሳት አደጋ መከላከያ ታንክ ውስጥ ውሃ የለንም፤ በድንገተኛ አደጋ መቆጣጠሪያ ካዝናችን ውስጥም ብር የለንም።" እያለ ያለቃቅሳል
👌በሁለቱ ንግግሮች መሃል የነበረው የጊዜ ቆይታ አራት (4) ቀናቶች ብቻ ነበሩ።
አሁን ላይ ለትራምፕ………
 {…لِّمَنِ الْمُلْكُ الْيَوْمَ…}
{…ዛሬ ንግስናው ለማን ነው?…}  ተብሎ የሚጠየቅ ይመስላል።
📖{وَمَكَرُوا۟ مَكْرًۭا وَمَكَرْنَا مَكْرًۭا وَهُمْ لَا يَشْعُرُونَ}
{ተንኮል ተነኮሉ፤ (በምላሹ) እነርሱ የማያወቁ ሲሆኑ ሴራ አሴርንባቸው።}
{فَٱنظُرْ كَيْفَ كَانَ عَٰقِبَةُ مَكْرِهِمْ أَنَّا دَمَّرْنَٰهُمْ وَقَوْمَهُمْ أَجْمَعِينَ}
{የተንኮላቸውም መጨረሻ እንዴት እንደነበረ ተመልከት። እኛ እነርሱንም ሕዝቦቻቸውንም በሙሉ አጠፋናቸው፡፡}
   [አል_ነምል:⁵⁰–⁵¹]
https://t.me/WATESiMU/5179


21 - #محمد_الفقيه - #سورة #الأنبياء #صوت


بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ


👉🛑ዛሬ እለተ እሁድ ከዝሁር ሶላት በኃላ በመስጅደል
#አንዋር የተደረገ ወሳኝና አንገብጋቢ የሆነ ሙሀደራ መደመጥ ያለበት ጣፋጭ ሙሀደራ በማድመጥና ሼር በማድረግ ላይ እንመክራለን‼️


وهي محاضرة اجتماع أهل السنة والجماعة في مسجد الأنوار ببلاد الحبشة محاضرة قيمة بعنوان: ((الإيضاح والتبيين لبعض صفات المؤمنين)) يوم الأحد ١٢/رجب/ ١٤٤٦هـ، بمسجد الأنوار - في بلاد الحبشة


للشيخ المفضال والداعية المبارك/ أبي يحيى كمال بن محمد الحبشي حفظه الله تعالى ورعاه☁


#በታላቁና በተወዳጁ ወደ الله ተጣሪ በሆነው ሸይኻችን አሸይኽ አቡ የህያ ከማል ኢብኑ ሙሀመድ አል_ሀበሺይ الله ይጠብቀው


👉🛑ይደመጥ ይደመጥ‼️
        
⌚ الــــدقيقة:- 58:41
               

🎙📍وكانت في جامع أنور (وسط عاصمة الحبشة أديس أبابا) بعد صلاة الظهر يوم الأحد الموافق (١٢/رجب/١٤٤٦هـ)


نسأل الله أن ينفع بها الإسلام والمسلمين..

https://t.me/yeanwarmsjddersoch/3180


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
የዓለም ቱጃሮች አለቀሱ!!
------------------------

.....አያችሁ ዱንያ እንደዚህ ነች ለዚህ ነው ይህችን አለም ፈፅሞ የማላምናት...

በተነሰኮሏ ምድር አሜሪካ 10 ሺህ ውድና ቄንጠኛ ቪላዎች አመድ ሆኑ። ዕውቅ እና ቱጃር የሆሊውድ ተዋንያን ውድ ንብረቶች እንዳልነበሩ ሆኑ። ከአንድ ታዳጊ ሀገር ዓመታዊ በጀት በላይ የሆነ#150_ቢሊዮን_ዶላር ሀብት ተቃጥሎ አመድ ተዛቀ። እሳቱ አሁንም እያወደመ ቀጠለ። በመቶዎች የሚቆጠሩ ግዙፍ ህንፃዎች የእሳት እራት ሆኑ። በሺህ የሚቆጠሩ የእሳት አደጋ ሰራተኞች ዕምቢ ብሏቸው #900_ዕስረኞች ከማረሚያ ወጥተው በእሳት ማጥፋት ስራ ቢሰማሩም ሰደድ እሳቱ ከውቅያኖስ በሚመጣ አደገኛ ንፋስ ሃይል እያገኘ በሁለት አቅጣጫ በፍጥነት እየተዛመተ ነው። በወርቅ የተንቆጠቆጡ የሚመስሉ ቤቶች ጋዩ።
.......አዬ የኛ ጌታ አንተ ምን ይሳንሀል!?ምንም ፈጣሪ የለም በሚል የሰይጣን ቅዠት ሲቀረሹብን የኖሩት ሰለጠን ባይ ሰይጣኖች ዛሬ የፈጣሪ መኖር ገብቷቸው ይሆን የሚያለቅሱት!?
የማያልቅ የሚመስለውን ውድ ሀብታቸውን ያጡት ሀብታም የሆሊውድ አክተሮች ዕምባ አውጥተው አለቀሱ። ታዋቂው ሀብታሙ የሆሊውድ አክተር#ጀምስ ውድ ሀብቱ ተቃጥሎበት ከቢቢሲ ጋር በነበረው ቃለመጠይቅ በዕምባ ታጥቦ ዕምባውን መቆጣጠር ሲያቅተው ቃለመጠይቁን አቋረጠ። ልቤ ተሰበረ አለ።

በዓለም ከአሏህ በስተቀር ምንም እንደማያስመካ በግልጽ ለሁሉም ታየ። የሚመካ በአሏህ ብቻ ይመካ የሚለው የአሏህ ቃል ያልገባቸው ይህን የሚያውቁበት ክስተት በልዕለ ሃያል ሀገር ነኝ በምትለው አሜሪካ በቱጃሮች መንደር በካሊፎርኒያ በሎስአንጀለስ ተፈጠረ።

«ሰው ሆይ ማንም ሁን ምንም ይኑርህ ምንህም ዋስትና ሆኖ አያስመካህም..»

منقل
https://t.me/WATESiMU/5176

20 last posts shown.