ህይወት አንዳንዴ የማትገፋ ተራራ ትሆንና ሁሉም ነገር ክብድ ይላል:: ቀላል የነበረው ከእንቅልፍ መንቃት ሳይቀር ባዕዳ የሚሆንበት አጋጣሚ አለ:: ታድያ እንዲህ ሲገጥመን ትንንሽ የደስታ ጥርቅሞችን መፈለግ ምናልባትም ቦታ ያልሰጠናቸው ቀላል ነገሮች ውስጥ የሆነ ጣዕም መፈለግ ... ውሃ ጠምቶን ስንጠጣ ያለውን እርካታ የመሰለ, ደክሞን ልብሳችንን ቀይረን አልጋችን ላይ እርፍ ስንል ያለውን አይነት ... ቀላል ግን የሆነ ጣዕም ያላቸው ስሜቶች ማድመጥ ለጊዜውም ቢሆን መሻገሪያ ይሆኑናል::
ተመልሰናል እንደማለት...
https://t.me/WATESiMU/5191
ተመልሰናል እንደማለት...
https://t.me/WATESiMU/5191