✅ Anfield hosts a Big Game!
🏴 የእንግሊዝ ካራብኦ ካፕ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ!
🔴 ሊቨርፑል 🆚 ቶተንሃም ⚪️
[ AGG : 0-1 ]
📆 ቀን፡ ሀሙስ፣ ጥር 29 (February 6)
⏰ ሰዓት፡ ምሽት 05:00 ሰዓት ላይ
🏟 ሜዳ፡ አንፊልድ ሮድ ስታድየም
#ቅድመ_ዳሰሳ
👉 በእንግሊዝ ካራብኦ ካፕ ግማሽ ፍፃሜ የመጀመሪያው ዙር ጨዋው በቶተንሃም ሆትስፐርስ ስታድየም ተደርጎ በባለሜዳው ቶተንሃም 1ለ0 አሸነፊነት የተጠናቀቀ ሲሆን ዛሬ ሁለተኛ ዙር ጨዋታቸው በአንፊልድ ያደርጋሉ።
👉 ዶሮቹ ባሳለፍነው እሁድ በሊጉ ከሜዳ ውጪ ተጉዘው ንቦቹን 2ለ0 በሆነ ውጤት ካሸነፉ ዛሬ የእንግሊዝ ካራብኦ ካፕ ግማሽ ፍፃሜ ሁለተኛ ዙር ጨዋታቸውን በአንፊልድ ሮድ ያደርጋሉ።
👉 በአንፃሩ ዛሬ ቶተንሃምን በተጋባዥነት የጠሩት ቀዮቹ ባሰለፍነው ቅዳሜ በሊጉ በርንማውዝን ከሜዳው ውጪ ገጥሞ በመሀመድ ሳላህ ሁለት ወሳኝ ግቦች ተግዞ 2ለ0 ማሸነፍ ችሏል።
👉 ዶሮቹ በሊጉ 24 ጨዋታዎች ሲያደርጉ 8 ድሎች፣ 13 ሽንፈቶችና 3 አቻ ጨዋታ በመለያየት 27 ነጥብ በመሰብሰብ 14ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል።
👉 ቀዮቹ በሊጉ 23 ጨዋታዎች ማድረግ ሲችሉ 17 ድሎች፣ 1 ሽንፈትና 4 አቻ በመለያየት 56 ነጥብ በመሰብሰብ አንድ ቀሪ ጨዋታ ከኤቨርተን ጋር እየቀረው 1ኛ ደረጃን በመሪነት ይዘዋል።
#ይቀጥላል
@Zetena_Dekika_Sport