90' ደቂቃ ስፖርት™


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Sport


90' ደቂቃ ስፖርት!
________________________________
👉 | የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የውጪ ሀገር ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የቀጥታ ጨዋታዎች ስርጭት
👉 | ስፖርታዊ ታሪኮች
👉 | ትንተናዎች
👉 | የዝውውር ዜናዎች
______________
ለማስታወቂያ
👉 @TammeJr
@Matiwosalaye
2017 ዓ.ም | 90 ደቂቃ ስፖርት

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Sport
Statistics
Posts filter


ኔይማር በሳንቶስ ደጋፊ አቀባበል ተደረገለት !

የ32 አመቱ ብራዚላዊው ኮከብ ኔይማር ትላንት በሳንቶስ ደጋፊዎች አቀባበል ተደርጎለት የነበረ ሲሆን ኔይማር በተደረገለት አቀባበልም እራሱን መቆጣጠር አቅቶት በጣሙን ሲያነባ ነበር።

ኔይማር ሳንቶስ ጁንያር ከድንቁና ማራኪው የአቀባበል ስነ-ስረዓት ባሻገር በክለቡ ቤት ታሪካዊው የሳንባው ሌጀንድ ፔሌ 10 ቁጥር ማልያ እንዲለብስ ተሰጥቶታል። 🔥

መረጃው የስፔኑ ታማኝ ጋዜጣ ማርካ ነው !

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport


የ27 አመቱ ብራዊላዊው አጥቂ ጋሌኖ በፖርቶ፡

🇪🇺 በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ፡
- 15 ጨዋታዎች
- 7 ጎሎች
- 6 አሲስቶች

🇪🇺 በኢሮፓ ሊግ፡
- 33 ጨዋታዎች
- 10 ጎሎች
- 12 አሲስቶች

🇵🇹 በሊፓ ፖርቹጋል፡
- 202 ጨዋታዎች
- 43 ጎሎች
- 26 አሲስቶች

ድንቅ ቁጥር ከድንቅ ተጨዋች ! 💔🔥

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport


ዛሬ የሚደረጉትን ጨዋታ በነፃ  ለመመልከት ከስር start ወይም LIVE ሚለውን ይጫኑ።




#OFFICIAL

ሳኡዲው ክለብ አል-አህሊ የ27 አመቱን ብራዚላዊው አጥቂ ጋሌኖ በ50 ሚሊዮን ዮሮ ከፖርቹጋሉ ክለብ ፖርቶ ማስፈረሙን በይፋ በትስስር ገፆቻቸው አስታውቀዋል ።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport


የሊዮኒዬል ሜሲ የ2025/26 የሜጀር ሊክ ሶከር የውድድር አመት ከሁለት ሳምንት ባነሰ ጊዜ ውስጥ የሚጀምር ይሆናል ! 🔥

በ እግርኳስ ህይወቱ 22ኛ የውድድር አመቱም የሚሆን ይሆናል።

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport


📈 አሌሀንድሮ ጋርናቾ በውድድር አመቱ 14 ጎሎችን አስቆጥሯል ወይም ለግብ አመቻችቷል።ይህም ከስር ከተዘረዘሩት በላይ ያደርገዋል👇

ጄረሚ ዶኩ (13)
ራያን ቼርኪ (13)
ጆን ዱራን (12)
ኖኒ ማዱኬ (12)
ሊያንድሮ ትሮሳርድ (11)

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport


✨ ቪኒሲየስ፡ "ፍሎሬንቲኖ ፔሬዝ ከልጅነቴ ጀምሮ በእኔ ያምን ነበር ያኔም ማንም አያውቀኝም ነበረ..."

“ለእሱ ታላቅ ፍቅር አለኝ። ለሪያል ማድሪድ ለዘላለም ትጫወታለህ እያለ ሁል ጊዜ ይናግራል።

"ይህ የማይታመን ነው ምክንያቱም ብዙ ርቀት ላይ እያለን አንድ ቀን እዚህ ትደርሳለህ ብለህ አይታስብም።"

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች !

🦁 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

09:30 | ኖቲንግሃም ከ ብራይተን
12:00 | በርንማውዝ ከ ሊቨርፑል
12:00 | ኤቨርተን ከ ሌስተር ሲቲ
12:00 | ኢፕስዊች ከ ሳውዝሃፕተን
12:00 | ኒውካስትል ከ ፉልሃም
02:30 | ወልቭስ ከ አስቶን ቪላ

🏆 በስፔን ላሊጋ

10:00 | ጌታፈ ከ ሴቪያ
12:15 | ቪያሪያል ከ ቫላዶሊድ
02:30 | አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ማሎርካ
05:00 | ኢስፓኞል ከ ሪያል ማድሪድ

⚽️ በጣሊያን ሴሪያ

11:00 | ሞንዛ ከ ቬሮና
11:00 | ዩድንዜ ከ ቬንዚያ
02:00 | አታላንታ ከ ቶሪኖ
04:45 | ቦሎኛ ከ ኮሞ

⚽️በጀርመን ቡንደስሊጋ

11:30 | ባየር ሙኒክ ከ ሆልስታይን ኪል
11:30 | ቦኩም ከ ፍራይበርግ
11:30 | ሀይደናየም ከ ዶርትሙንድ
11:30 | ሴንት ፓውሊ ከ ኦግስበርግ
11:30 | ስቱትጋርት ከ ሞንቼግላድባህ
02:30 | ዩኒየን በርሊን ከ RB ሌፕዚሽ

⚽️በፈረንሳይ ሊግ 1

01:00 | ብረስት ከ ፒኤስጂ
03:00 | ሞናኮ ከ አክዙሬ
05:05 | ሊል ከ ሴንት ኢቴን

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport


ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች 

🏆 በስፔን ላሊጋ

ሌጋኔስ 0-1 ራዮ ቫልካኖ

⚽️በጣሊያን ሴሪያ

ፓርማ 1-3 ሊቼ

⚽️በጀርመን ቡንደስሊጋ

ቨርደር ብሬመን 1-0 ሜንዝ

⚽️በፈረንሳይ ሊግ 1

ሞንፔሌ 0-2 ሌንስ

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

ሀዲያ ሆሳዕና 0-1 ኢትዮጵያ መድን
ድሬደዋ ከተማ 1-2 ፋሲል ከነማ

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport


#OFFICIAL

ስቴፋን ባጀቲክ በይፋ ከሊቨርፑል የመግዛት አማራጭ በሌለው የውሰት ውል የስፔኑን ክለብ ላስፓልማስ ተቀላቅሏል ።

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport


ኔይማር ጁኒየር በሳንቶስ ማልያ 📸 ⚪️

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport


አልቫሮ ሞራታ ወደ ጋላታሳራይ

HERE WE GO

[ Fabrizio romanio ]

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport


#OFFICIAL

ኔይማር ጁንየር ለሳንቶስ ፊርማውን አውሏል!

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport


ማንቸስተር ዩናይትድ አሁን ላይ ማትያስ ቴሌን ለማስፈረም ጠንክሮ እየሰራ ሲሆን ቴሌም ማንቸስተር ዩናይትድ መቀላቀል ክፍት ነው !

የመግዛት አማራጭ ባለው የውሰት ውል ማንቸስተር ዩናይትድ ቴሌን ማስፈረም ይፈልጋል !

  [ Comffiziell ]

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport


🎙 ፓውሎ ማልዲኒ ስለሮናልዶ በሰጠዉ ምላሽ ላይ ለመግለፅ እንደሞከረዉ :-

ሉዊስ ሱዋሬዝ በታሪኩ ምርጡ ዘጠኝ ቁጥር አደለም !

"ያሁን ዘመን ወጣቶች ሉዊስ ሱዋሬዝ በታሪክ ምርጡ 9 ቁጥር ተጫዋች እንደሆነ ሲናገሩ ስሰማ በጣም ነዉ የምስቀዉ "

እኔ ከሮናልዶ [ R9 ] በተቃራኒ ተጫዉቼ አዉቃለሁ እና እሱ የተቃራኒ ተጫዋቾችን አዉቆ ሲተናኮስ ሲናከስ ሲደባደብ ወይም ደግሞ አስመስሎ ሲወድቅ አይቼዉ አላዉቅም ንፁህ እግርኳስ ነበር የሚጫወተዉ ሲል ተናግሯል ።

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport


ኔይማር በሳንቶስ ስታድየም ዙሪያ ❤️

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport


🎙ክርስቲያኖ ሮናልዶ :-

"ለእኔ ምርጥ መሆን ማለት በተለያዩ ሀገራት ሻምፒዮን መሆን ማለት ነው ።"

A U R A 🐐

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport


ማሴይ ኢዋንስኪ [ ፖላንዳዊው ጋዜጠኛ ] 🎙

" እኔ በባላንዶር ላይ የመረጥኩት ሮድሪን ነው ምክንያቱም እሱ ስነምግባር ያለው እና ጥሩ እግርኳስ የሚጫወት ሰው ነው ፤ ትክክለኛ 90 ደቂቃ ሙሉ እግርኳስ የሚያይ ሰው ሮድሪን በደንብ ያውቀዋል "

" አሁን ያሉት ወጣቶች የቲክቶክ እና የእግርኳስ ሀይላይት እያዩ ቪኒሺየስን እና ቤሊንግሃምን ያደንቃሉ ።

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport


🎙 ሉካ ሞድሪች ፡-

“ ምባፔን አትጠራጠሩት ምክንያቱም ወደፊትም ብዙ እንደሚረዳን እርግጠኛ ነኝ "

'' እሱ ለምን ምርጥ ተጫዋች እንደነበረ እና አሁንም በዓለም ላይ ካሉ ምርጥ ተጫዋቾች አንዱ እንደሆነ ለሁሉም በደንብ እያሳየ ይገኛል ።''

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport

20 last posts shown.