ማንቸስተር ሲቲ ከ ፕሌይማውዝ ባደረጉት ጨዋታ ጉዳት አስተናግዶ የወጣው ናታን አኬ ቀዶ ጥገናውን በተሳካ ሁኔታ አጠናቋል ።
“ይህ ግዜ ለእኔ በጣም ተስፋ አስቆራጭ ነገር ነው በእግሬ ላይ ጉዳት በማስተናገዴ ምክንያት ቀዶ ጥገና አድርጌያለሁ እናም ከሜዳ በመራቄ አዝኝያለሁ በሁሉም ነገር ከጎኔ የነበራችሁ በጣም አመሰግናለሁ ሲል በ ኢንስታግራም በኩል መልዕክት አስቀምጧል ።
@Zetena_Dekika_Sport 💫