ስኮት ፓርከር የአመቱ ምርጥ አሰልጣኝ ተመረጠ!
የ44 አመቱ እንግሊዛዊው አሰልጣኝ ስኮት ፓርከር የ2024/25 ሻምፒዮንሺፕ ውድድር ዘመን ምርጥ አሰልጣኝ በመባል ለመመረጥ በይፋ ችሏል።
- 45 ጨዋታዎች
- 27 ድሎች
- 16 አቻዎች
- 2 ሽንፈቶች
- ቡድኑ 66 ግቦች አስቆጠሩ
- ቡድኑ 15 ግቦች ተቆጠሩበት
- 97 ነጥብ በሊጉ ሰበሰበ
- የሊጉ መሪ ነው
SHARE @ZETENA_DEKIKA_SPORT