🟢አንጋፋው አርቲስት እንቁሥላሴ ወርቅአገኘሁ ባደረበት ህመም ለረጅም ጊዜ በህክምና ሲረዳ ቆይቶ በዛሬው እለት ከዚህ አለም በሞት መለየቱ ተሰምቷል ።
🟢አንጋፋው አርቲስት እንቁስላሴ ወርቅአገኘሁ ከ40 በላይ ፊልም፣ ተከታታይ የቲቪ ድራማ እና በርካታ ቴአትሮችን በመስራት በህዝብ ዘንድ ከፍተኛ ተወዳጅነትና አክብሮት ያገኘ አንጋፋ አርቲስት ነበር ።
🟢አርቲስት እንቁሥላሴ ወርቅአገኘሁ የሶስት ወንድ እና የሶስት ሴት ልጅ አባት ነበር።
🟢ጣቢያችን ኢቢኤስ ቴሌቪዥን በአንጋፋው አርቲስት እንቁሥላሴ ወርቅአገኘሁ ህልፈተ ህይወት የተሰማውን ሀዘን እየገለፀ ለቤተሰቡ ፣ለሙያ አጋሮቹ እና ለአድናቂዎቹ ልባዊ መጽናናትን ይመኛል።
#EBS
#EBSTVNEWS
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews