TGStat
TGStat
Type to search
Advanced channel search
English
Site language
Russian
English
Uzbek
Sign In
Catalog
Channels and groups catalog
Search for channels
Add a channel/group
Ratings
Rating of channels
Rating of groups
Posts rating
Ratings of brands and people
Analytics
Search by posts
Telegram monitoring
TGStat Bot
Bot to get channel statistics without leaving Telegram
Start bot
ad
TGAlertsBot
Monitoring of keywords in channels and chats
Subscribe
ad
SearcheeBot
Your guide in the world of telegram channels
Start bot
ad
Telegram Analytics
Subscribe to stay informed about TGStat news.
Read channel
ad
Statistics
Favorites
ኢትዮ - ኮን ሬድዮ ፕሮግራም/Ethio con radio perogram/
@ethioconradio
Channel's geo and language:
Ethiopia, Amharic
Category:
Music
በግንባታው ዘርፍ ላይ ትኩረት የሚያደርግ ሳምንታዊ የባለሙያዎች ፕሮግራም የኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማህበር ከአሀዱ ሬድዮ 94.3 ትብብር
ዘወትር ሰኞ ምሽት ከ2፡30-3፡30 ሰዓት የሚተላለፍ ሳምንታዊ ፕሮግራም ነው።
Related channels
|
Similar channels
Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Music
Statistics
Favorites
Is this your channel?
Confirm
Канал в реестре блогеров РКН?
Confirm
Channel history
Posts filter
Select month
March 2025
February 2025
January 2025
December 2024
November 2024
October 2024
September 2024
August 2024
July 2024
June 2024
May 2024
April 2024
March 2024
February 2024
January 2024
December 2023
November 2023
October 2023
September 2023
August 2023
July 2023
June 2023
May 2023
April 2023
March 2023
February 2023
January 2023
December 2022
November 2022
Hide deleted
Hide forwards
ኢትዮ - ኮን ሬድዮ ፕሮግራም/Ethio con radio perogram/
3 Mar, 16:45
Open in Telegram
Share
Report
👉 ኢትዮ ኮን የዛሬ ምሽት የካቲት 24 ቀን 2017 ዓ.ም ምሽት የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራሞቻችን
🚧 👷♀🏢የሬድዮ ፕሮግራሙ በኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ኢንደስትሪ የሚያጋጥሙ ተግዳሮቶችን በመንቀስ የመፍትሄ አቅጣጫ የሚጠቀሙ ፕሮግራሞችን እንዲሁም የተለያዩ የኮንስትራክሽን ባለሙያዎችን በመጋበዝ ዘርፉ ላይ ያላቸውን የሙያ ክህሎታቸውና ልምዳቸውን የሚያካፍሉበት ሳምንታዊ የሬድዮ ፕሮግራም ነው፡፡
🔵 ወቅታዊ ፕሮግራም
🔷በሪል ስቴት ልማትና የማይንቀሳቀስ ንብረት ግብይትና ግምታ አዋጅን በተመለከተ ከሪል ስቴት አልሚዎች የተዘጋጀውን የግንዛቤ መስጨበጫ መድረክ በዛሬው ወቅታዊ ፕሮግራማችን የምንመለከተው ጉዳይ ይሆናል፡፡
✍️📞☎️ የምታነሱት ሀሳብ አስተያየትና ጥያቄ ከአሁን ሰዓት ጀምሮ በዚሁ በቴሌግራም ገፃችን ላይ አድርሱን፡፡
🥍📻🕰 ምርጫችሁ አድርጋችሁ ምሽት
ከ2፡30 — 3፡30 ሰዓት በአሀዱ ሬድዮ 94.3 ላይ በቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም ጋር ይሁን!
1.2k
0
2
1
3
ኢትዮ - ኮን ሬድዮ ፕሮግራም/Ethio con radio perogram/
26 Feb, 16:20
Open in Telegram
Share
Report
**ማስታወቂያ*
🔵በአዲስ አበባ ከተማ ለምትገኙ የሪል እስቴት አልሚዎች በሙሉ
በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ የሪል እስቴት ልማት ስራ ላይ የተሰማራችሁ አልሚዎች በሪል አስቴት ልማት እና የማይንቀሳቀስ ንብረት ግብይትና ግመታ አዋጅ እንዲሁም ይህንን ለማስፈጸም በወጣው ረቂቅ ደንብ ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ውይይት ስለሚካሄድ የካቲት 22 ቀን 2017 ዓ.ም ባምቢስ አጠገብ በሚገኘው በዲል ኦፖል ሆቴል ከጠዋቱ 2፡00 ሰአት ጀምሮ ባለቤቶች ወይም ህጋዊ ወኪል የሆናችሁ ሁሉ በመገኘት የውይይቱ ተሳታፊ እንድትሆኑ ጥሪ እናሰተላልፋለን፡፡
🔷የአዲስ አበባ ከተማ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ
3k
0
36
1
5
ኢትዮ - ኮን ሬድዮ ፕሮግራም/Ethio con radio perogram/
24 Feb, 18:29
Open in Telegram
Share
Report
👉 ኢትዮ ኮን የዛሬ ምሽት የየካቲት 17 ቀን 2017 ዓ.ም ምሽት የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራሞቻችን
🚧 👷♀🏢የሬድዮ ፕሮግራሙ በኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ኢንደስትሪ የሚያጋጥሙ ተግዳሮቶችን በመንቀስ የመፍትሄ አቅጣጫ የሚጠቀሙ ፕሮግራሞችን እንዲሁም የተለያዩ የኮንስትራክሽን ባለሙያዎችን በመጋበዝ ዘርፉ ላይ ያላቸውን የሙያ ክህሎታቸውና ልምዳቸውን የሚያካፍሉበት ሳምንታዊ የሬድዮ ፕሮግራም ነው፡፡
⭕️ ወቅታዊ ፕሮግራም
🔻 የጀርመን የኮንስትራክሽን ስራ ተቋራጮች ፌደሬሽን በተመለከተ እንግዳ ጋብዘን ቆይታ እናደርጋለን፡፡ ፌደሬሽኑ ከኮንስትራክሽን ከማህበራት ጋር ስለሚሰራው ስራ በተጨማሪም ጀርመን ሀገር ወስዶ ኮንስትራክሽን ምህንድስናው ዘርፍ ስለሚሰለጥኑትን ወጣቶች በተመለከተ የምንወያይበት ጉዳይ ይሆናል፡፡
🔻የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን የካቲት 15 ቀን 2017 ዓ.ም ቃሊቲ በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ፓራዳይዝ መሰብሰቢያ አዳራሽ ፕሮጀክቶች አፈፃፀም ዙርያ የተካሄደውን ውይይት አስመልክቶ ከኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈፃሚ ጋር የተደረገ ቆይታ ይኖረናል፡፡
✍️📞☎️ የምታነሱት ሀሳብ አስተያየትና ጥያቄ ከአሁን ሰዓት ጀምሮ በዚሁ በቴሌግራም ገፃችን ላይ አድርሱን፡፡
🥍📻🕰 ምርጫችሁ አድርጋችሁ ምሽት
ከ2፡30 — 3፡30 ሰዓት በአሀዱ ሬድዮ 94.3 ላይ በቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም ጋር ይሁን!
2.8k
0
3
7
ኢትዮ - ኮን ሬድዮ ፕሮግራም/Ethio con radio perogram/
23 Feb, 07:59
Open in Telegram
Share
Report
Prev
Next
🔷በስካይ ላይት የተካሄደው ፕሮግራም በፎቶ
1.7k
0
1
1
1
ኢትዮ - ኮን ሬድዮ ፕሮግራም/Ethio con radio perogram/
23 Feb, 07:59
Open in Telegram
Share
Report
1.6k
0
1
1
1
ኢትዮ - ኮን ሬድዮ ፕሮግራም/Ethio con radio perogram/
23 Feb, 00:13
Open in Telegram
Share
Report
Prev
Next
2k
0
1
2
ኢትዮ - ኮን ሬድዮ ፕሮግራም/Ethio con radio perogram/
23 Feb, 00:13
Open in Telegram
Share
Report
Prev
Next
በስካይ ላይት ሆቴል የተካሄደው የቀድሞውን የዳይሬክተሮች የቦርድ አባላት የሽኝት እና ለተሰናባቾቹ የቦርድ አባላት የሰርተፍኬት አሰጣጥ ስነ ስርዓት በፎቶ........
1.9k
0
1
2
ኢትዮ - ኮን ሬድዮ ፕሮግራም/Ethio con radio perogram/
22 Feb, 19:36
Open in Telegram
Share
Report
Prev
Next
2.4k
0
6
8
last posts shown.
Show more
4 017
subscribers
Channel statistics
Popular in the channel
🔵የሲሚንቶ ግብይት ላይ በተወሰደ የአሰራር ስርዓት ማሻሻያ ዋጋው በግማሽ ቀንሷል – ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) 🔷የሲሚንቶ ግብይት ላይ በተወሰደ የአሰራር ስር...
ከወልደያ ቆቦ የሚያስኬደው የሃሚድ ውሃ ወንዝ የብረት ድልድይ ወደ መቐለ የደንጋይ ከሰል ጭኖ በሚሄድ መኪና ተሰብራል። የአማራ ክልል የመንገድ ቢሮ ጉዳቱ...
**ማስታወቂያ *
ከአዲስ አበባ የሚወጡ 4 የፍጥነት መንገዶች ለመገንባት ጥናት እየተደረገ ይገኛል ከአዲስ አበባ በተለያዩ መስመሮች የሚወጡ 4 ...
🔷 የአዲስ አለምአቀፍ የኤግዚቢሽን እና ኮንቬንሽን ማዕከል በውስጡ እነዚህን ነገሮች አካቷል። 👉40 ሄክታር መሬት ላይ አርፏል 👉እያንዳንዳቸው ከ3 ሺሕ...