👉 ኢትዮ ኮን የዛሬ ምሽት የየካቲት 17 ቀን 2017 ዓ.ም ምሽት የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራሞቻችን
🚧 👷♀🏢የሬድዮ ፕሮግራሙ በኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ኢንደስትሪ የሚያጋጥሙ ተግዳሮቶችን በመንቀስ የመፍትሄ አቅጣጫ የሚጠቀሙ ፕሮግራሞችን እንዲሁም የተለያዩ የኮንስትራክሽን ባለሙያዎችን በመጋበዝ ዘርፉ ላይ ያላቸውን የሙያ ክህሎታቸውና ልምዳቸውን የሚያካፍሉበት ሳምንታዊ የሬድዮ ፕሮግራም ነው፡፡
⭕️ ወቅታዊ ፕሮግራም
🔻 የጀርመን የኮንስትራክሽን ስራ ተቋራጮች ፌደሬሽን በተመለከተ እንግዳ ጋብዘን ቆይታ እናደርጋለን፡፡ ፌደሬሽኑ ከኮንስትራክሽን ከማህበራት ጋር ስለሚሰራው ስራ በተጨማሪም ጀርመን ሀገር ወስዶ ኮንስትራክሽን ምህንድስናው ዘርፍ ስለሚሰለጥኑትን ወጣቶች በተመለከተ የምንወያይበት ጉዳይ ይሆናል፡፡
🔻የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን የካቲት 15 ቀን 2017 ዓ.ም ቃሊቲ በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ፓራዳይዝ መሰብሰቢያ አዳራሽ ፕሮጀክቶች አፈፃፀም ዙርያ የተካሄደውን ውይይት አስመልክቶ ከኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈፃሚ ጋር የተደረገ ቆይታ ይኖረናል፡፡
✍️📞☎️ የምታነሱት ሀሳብ አስተያየትና ጥያቄ ከአሁን ሰዓት ጀምሮ በዚሁ በቴሌግራም ገፃችን ላይ አድርሱን፡፡
🥍📻🕰 ምርጫችሁ አድርጋችሁ ምሽት
ከ2፡30 — 3፡30 ሰዓት በአሀዱ ሬድዮ 94.3 ላይ በቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም ጋር ይሁን!