Forward from: ኢትዮ ቀልዶች™
✔️ ባል ከሚስቱ ጋር መርካቶ ሄዶ ሁለቱ የተለያየ ሱቅ ገብተው ተጠፋፉ።
ቢቸግረው አንድዋን ቆንጆ ልጅ ያስቆምና ..."ሚስቴ ስለጠፋችብኝ በናትሽ ትንሽ ግዜ አብረሺኝ ሁኚ"... 😒
"እንዴ? ለምን?" ብትለው...
"ሁል ግዜ ከቆንጆ ሴት ጋር ከሆንኩ ፣ከየትመጣች ሳትባል ነው ብቅ የምትለው" 😂
🔻 At @Ethio_Keldoch0 ✅
🔻 Share To Ur Friends 🟥
✔️🔸🔸🍃🫥🌺🫥🍃🔸🔸✔️
ቢቸግረው አንድዋን ቆንጆ ልጅ ያስቆምና ..."ሚስቴ ስለጠፋችብኝ በናትሽ ትንሽ ግዜ አብረሺኝ ሁኚ"... 😒
"እንዴ? ለምን?" ብትለው...
"ሁል ግዜ ከቆንጆ ሴት ጋር ከሆንኩ ፣ከየትመጣች ሳትባል ነው ብቅ የምትለው" 😂
🔻 At @Ethio_Keldoch0 ✅
🔻 Share To Ur Friends 🟥
✔️🔸🔸🍃🫥🌺🫥🍃🔸🔸✔️