የብሔራዊ ሎተሪ አገልግሎት (Ethiopian national lottery service)

Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Career

☝️ይህ የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ትክክለኛው የቴሌግራም Page ነው:: ፎሎው ያድርጉ ሀሳብ አስተያየትዎንም ያጋሩን☝️👈 እናመሰግናለን!!
To have alternative communication channel
የቲክቶክ ፔጃችን:- tiktok.com/@ethiopiannationallottery
የፌስቡክ ፔጃችን:- https://www.facebook.com/profile.php?id=61566537999073

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Career
Statistics
Posts filter

ውድና የተከበራችሁ የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ደንበኞች በሙሉ #እንደሚታወቀው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሎተሪ አገልግሎት ከተመሰረተበት ጊዜ ጀምሮ ብዙዎችን ሚሊየነር ያደረገ ብዙዎችን የቤትና ባለንብረት ያደረገ ታላቅ መንግስታዊ ተቋም ነው:: አሁንም በዚህ ያልቆመው ድርጅታቺን የአገልግሎት አድማሱን በማስፋት የሺልማት መጠኑን በእጥፍ አሳድጎ ደንበኞቹን በሺልማት ለማንበሺበሺ ጉዞ ላይ ነው:: ቀጣዩ እድለኛና ተሸላሚም እርስዎ እንደሚሆኑ ከልብ በማመን እርስዎም ምክረ-ሃሳብ ካለዎት እንዲሁም ስለ ድርጅቱ አሰራርና አገልግሎት አሰጣጥ ያለዎትን ሀሳብ! አስተያየት! ቅሬታ! እንዲሁም ቢስተካከል የምትሉትን ጉዳዮች ጥቆማ እንዲሰጡን በአክብሮት ጋብዘንዎታል!

#የኢትዮጵያ_ሎተሪ_አገልግሎት
#ethiopian_lottery_service

የዝሆን ሎተሪ በገበያ ላይ ነው
🐘🐘🐘🐘🐘🐘🐘🐘🐘

1ኛ ዕጣ 10 ሚሊየን ብር

2ኛ ዕጣ 5 ሚሊየን ብር

3ኛ ዕጣ 2,500,000 ብር

4ኛ ዕጣ 1,250,000 ብር

5ኛ ዕጣ 1 ሚሊየን ብር

እንዲሁም ሌሎች በርካታ አጓጊ ዕጣዎች ተካተዋል::
ዕጣው የካቲት 25 ቀን 2017ዓ/ም ይወጣል::

መልካም ዕድል🌄💡💰💰💰

#የኢትዮጵያ_ሎተሪ_አገልግሎት
#ethiopian_lottery_service

50 ሚሊዮን ብር💰💰🌟💥💥
🎉🎉Congratulations!🎉
    🎉🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎉
        ውድና የተከበራችሁ #የኢትዮጵያ_ብሔራዊ_ሎተሪ              ደንበኞች!!
         በቅድሚያ
እንኳን ደስ ያላችሁ💸🎉🎉🎉

በኢትዮጵያ የሎተሪ ታሪክ ውስጥ ከፍተኛውን የሽልማት መጠን  የያዘው #ሚሊዮን_ሎተሪ በገበያ ላይ መዋሉን ስንቶቻችሁ ታውቃላችሁ?

#50_ሚሊዮን_ብር በሽልማት ለማንበሺበሺ ሚሊዮን ሎተሪ ቀጠሮ ይዞ እርስዎን እየጠበቀዎት ነው!

1ኛ ዕጣ...........50 ሚሊዮን ብር

2ኛ ዕጣ...........25 ሚሊዮን ብር

3ኛ ዕጣ...........10 ሚሊዮን ብር

4ኛ ዕጣ............9 ሚሊዮን ብር

5ኛ ዕጣ............8 ሚሊዮን ብር

6ኛ ዕጣ............7 ሚሊዮን ብር

7ኛ ዕጣ............6 ሚሊዮን ብር

8ኛ ዕጣ............5 ሚሊዮን ብር

9ኛ ዕጣ............4 ሚሊዮን ብር

10ኛ ዕጣ...........3 ሚሊዮን ብር

11ኛ ዕጣ...........2 ሚሊዮን ብር

12ኛ ዕጣ...........1 ሚሊዮን ብር

13ኛ ዕጣ............500,000 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 200 ጠቅላላ የሺልማት መጠን 100,000,000 ብር ይዟል!

ዕጣው የሚወጣው መጋቢት 15 ቀን 2017 ዓ/ም ነው!

እርስዎም ፈጥነው ይህን ታላቅ ሎተሪ በመቁረጥ በኢትዮጵያ የሎተሪ ታሪክ ውስጥ ታላቁ ተሸላሚ ይሁኑ::

ዕድል ከእርስዎ ጋር ትሁን!!

#ethiopian_lottery_service
#የኢትዮጵያ_ሎተሪ_አገልግሎት

7.1k 0 3 15 114

የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ መደብ 31 ጥር 28 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል

#ethiopian_national_lottery_service
#የኢትዮጵያ_ብሔራዊ_ሎተሪ_አገልግሎት
#admas_lottery #አድማስ_ሎተሪ

9.3k 0 42 53 140

Forward from: አድማስ ዲጂታል ሎተሪ (Admas Digital Lottery)
31ኛ መደብ አድማስ ሎተሪ💰
⏰⏰⏰⏰⏰⏰⏰⏰⏰
🕰🕰🕰🕰🕰🕰🕰🕰🕰
⏱⏱⏱⏱⏱⏱⏱⏱⏱
   ………………………………
      Comong Soon……

8.1k 0 1 93 133

31ኛው ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ ዕጣ በዛሬው ዕለት ከቀኑ 8:00 ጀምሮ በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ዕድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የሚወጣ ሲሆን የወጡ የዕጣ ቁጥሮችም በድርጅታችን ማህበራዊ ሚዲያዎች ይሰራጫሉ!
ለውድ ደንበኞቻችን ከወዲሁ መልካም ዕድል እየተመኘን የዕጣ ቁጥሮቹን በዚሁ የቴሌግራም ቻናል እንደሚለቀቁ ለማሳወቅ እንወዳለን!

ዕድል ከእርስዎ ጋር ትሁን!

#የኢትዮጵያ_ሎተሪ_አገልግሎት
#ethiopian_lottery_service

8.9k 0 5 56 148

አድማስ ዲጂታል ሎተሪ መደብ 31 የፊታችን ረቡዕ ማለትም ጥር 28/05/2017 ዓ.ም  ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ  በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ዕድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የሚወጣ ሲሆን የወጡ የዕጣ ቁጥሮችም ወድያውኑ በድርጅታችን ማህበራዊ ሚድያዎች ይሰራጫሉ ይከታተሉ ፡፡ ውድ ደንበኞቻችን የ32ኛው ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪም ገበያ ላይ ነው ከወዲሁ በ605 ማንኛውም ፊደል  በመላክ  ዕድላችሁን ሞክሩ ፡፡

            መልካም ዕድል !
#የኢትዮጵያ_ሎተሪ_አገልግሎት  ከ #ኢትዮ_ቴሌኮም ጋር በመተባበር

ለተጨማሪ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ!
https://t.me/lottery_service01

#ethiopian_national_lottery
#ethiopian_lottery_service
#ethiotelecom #telebirr
#የኢትዮጵያ_ብሔራዊ_ሎተሪ_አገልግሎት #አድማስ_ሎተሪ #ሎተሪ #ዲጂታል_ዲጂታል_ሎተሪ #ኢትዮቴሌኮም #ቴሌብር

50 ሚሊዮን ብር💰💰🌟💥💥
🎉🎉Congratulations!🎉
    🎉🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎉
        ውድና የተከበራችሁ #የኢትዮጵያ_ብሔራዊ_ሎተሪ              ደንበኞች!!
         በቅድሚያ
እንኳን ደስ ያላችሁ💸🎉🎉🎉

በኢትዮጵያ የሎተሪ ታሪክ ውስጥ ከፍተኛውን የሽልማት መጠን  የያዘው #ሚሊዮን_ሎተሪ በገበያ ላይ መዋሉን ስንቶቻችሁ ታውቃላችሁ?

#50_ሚሊዮን_ብር በሽልማት ለማንበሺበሺ ሚሊዮን ሎተሪ ቀጠሮ ይዞ እርስዎን እየጠበቀዎት ነው!

1ኛ ዕጣ...........50 ሚሊዮን ብር

2ኛ ዕጣ...........25 ሚሊዮን ብር

3ኛ ዕጣ...........10 ሚሊዮን ብር

4ኛ ዕጣ............9 ሚሊዮን ብር

5ኛ ዕጣ............8 ሚሊዮን ብር

6ኛ ዕጣ............7 ሚሊዮን ብር

7ኛ ዕጣ............6 ሚሊዮን ብር

8ኛ ዕጣ............5 ሚሊዮን ብር

9ኛ ዕጣ............4 ሚሊዮን ብር

10ኛ ዕጣ...........3 ሚሊዮን ብር

11ኛ ዕጣ...........2 ሚሊዮን ብር

12ኛ ዕጣ...........1 ሚሊዮን ብር

13ኛ ዕጣ............500,000 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 200 ጠቅላላ የሺልማት መጠን 100,000,000 ብር ይዟል!

ዕጣው የሚወጣው መጋቢት 15 ቀን 2017 ዓ/ም ነው!

እርስዎም ፈጥነው ይህን ታላቅ ሎተሪ በመቁረጥ በኢትዮጵያ የሎተሪ ታሪክ ውስጥ ታላቁ ተሸላሚ ይሁኑ::

ዕድል ከእርስዎ ጋር ትሁን!!

#ethiopian_lottery_service
#የኢትዮጵያ_ሎተሪ_አገልግሎት

10.3k 0 12 23 169

የአዲስ አበባ ነዋሪ የሆነው ወጣት ጫላ ዓብዱ በ30ኛው ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ3ኛ ዕጣ የ1 ሚሊየን ብር ተረከበ ፡፡ ወጣት ጫላ በሸቀጣሸቀጥ ንግድ የተሰማራ ሲሆን  በደረሰውም  ገንዘብ  ንግዱን እንደሚያጠናክርበት ገልጾልናል ፡

እርሶም እድለኛ የማይሆኑበት ምንም ምክንያት የለም፤ አሁኑኑ 605 ላይ ማንኛውም መልዕክት በመላክ እድለኛ ይሁኑ።

አድማስ ጂጂታል ሎተሪ መደብ 31 ጥር 23 ቀን 2017ዓ/ም ከሌሊቱ 6:00 ተጠናቋል!
የዕጣ አወጣጡንም ለእናንተ ለውድ ደንበኞቻችን የምናስተላልፍ ይሆናል! አሸናፊ ቁጥሮቹም እንደተለዩ በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት የማህበራዊ ሚዲያ አማራጮች ይፋ ይሆናል!
32ኛው መደብ አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በገበያ ላይ ነው!

#የኢትዮጵያ_ሎተሪ_አገልግሎት #ከኢትዮ_ቴሌኮም ጋር በመተባበር

#ethiopian_lottery_service #admas_digital_lottery #ethio_telecom

መደበኛ ሎተሪ 1730ኛ ዕጣ ዛሬ ጥር 22 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በዕድል አዳራሽ የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል።

#ethiopian_lottery_service
#የኢትዮጵያ_ሎተሪ_አገልግሎት
#Regular_lottery #መደበኛ_ሎተሪ

ቀጣዩ ሚሊየነር እርስዎ ሊሆኑ ይችላሉ!
በ31ኛው ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ የ4 ሚሊዮን ብር እና ሌሎችም አጓጊ ሽልማቶች እጩ ይሁኑ!
ዕጣው የሚያበቃበት ቀን ጥር 23 ቀን 2017 ዓ/ም ከሌሊቱ 6:00 ነው!

ዕድል ከእርስዎ ጋር ትሁን!!

#የኢትዮጵያ_ብሔራዊ_ሎተሪ_አገልግሎት
#ethiopian_national_lottery_service

✴️ 31ኛው ዙር #አድማስ _ዲጂታል_ሎተሪ ዕጣው የሚያበቃበት ቀን ጥር 23 ቀን 2017ዓ/ም ከሌሊቱ 6:00 ነው::

4 ሚሊዮን ብር እና ሌሎችም አጓጊ ሽልማቶች እርስዎን ይጠብቃሉ፤ ዕድለኛ የሚያደርግዎትን ትኬት በቴሌብር ወይም ወደ 605 A ብለው በመላክ በ10 ብር አሁኑኑ ይቁረጡ!

🍀 ዕድል ከእርስዎ ጋር ትሁን!

#የኢትዮጵያ_ሎተሪ_አገልግሎት እና #ኢትዮ_ቴሌኮም በአጋርነት

#ethiopian_lottery_service
#ethiopian_national_lottery #national_lottery #admas_lottery

ወ/ሪት አያህሉሽም ሻምበል በ30ኛው ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ4ኛው ዕጣ የ700ሺህ ብር ሽልማታቸውን ተረከቡ ፡፡ ወ/ሪት አያህሉሽም የደረሳቸውንም ገንዘብ ከቤተሰባቸው ጋር በመማከር ወደስራ እንደሚሰማሩበት ገልጸውልናል ፡፡

እርሶም እድለኛ የማይሆኑበት ምንም ምክንያት የለም፤ አሁኑኑ 605 ላይ ማንኛውም መልዕክት በመላክ እድለኛ ይሁኑ።

እጣው ሃሙስ ጥር 23 ከለሊቱ 6 ሰዐት ያበቃል!

#ethiopian_lottery_service
#የኢትዮጵያ_ሎተሪ_አገልግሎት

አቶ ዮሃንስ ተስፋዬ ነዋሪነቱ በሞጆ ከተማ ሲሆን በአነስተኛ ንግድ ሥራ ላይ የተሰማራ ሲሆን በቀረጠው 30ኛ ዙር አድማስ ዲታል ሎተሪ በ2ኛ ዕጣ የ2ሚሊየን ብር ዕድለኛ ሆነዋል ፡፡ በደረሰውም ገንዘብ ቤት የመስራት ዕቅድ እንዳለው ገልጾልናል ፡፡

እርሶም እድለኛ የማይሆኑበት ምንም ምክንያት የለም፤ አሁኑኑ 605 ላይ ማንኛውም መልዕክት በመላክ እድለኛ ይሁኑ።

በስልክዎ ወደ 605 ላይ A ብለው ሲልኩ ምንም አይነት የጽሁፍ መልእክት ወይም የዕጣ ቁጥር(sms message) ወደ ስልክዎ የማይደርሰዎት ከሆነ ለችግሩ መላ ለመፈለግ ሊወስዷቸው የሚችሏቸው አንዳንድ እርምጃዎች እነሆ፡-

1/ የስልክዎን ሲግናል እና የአውታረ መረብ ግንኙነትን (network connection) ያረጋግጡ::
ስልክዎ ጥሩ ሲግናል እንዳለው እና ከተንቀሳቃሽ ስልክ አውታረ መረብዎ ወይም ዋይ ፋይ ጋር መገናኘቱን ያረጋግጡ። ደካማ ምልክት አንዳንድ ጊዜ መልዕክቶች (sms messages)እንዳይመጡ ይከላከላል::

2/ ስልክዎን እንደገና ያስጀምሩት:: ቀላል ዳግም ማስጀመር (simple restart) የጽሑፍ መልእክት መቀበልን ጨምሮ ብዙ ችግሮችን ሊያስተካክል ይችላል።

3/ የመልእክት ቅንብሮችን (message settings) ያረጋግጡ:: የመልእክት መላላኪያ መተግበሪያዎ በትክክል መዋቀሩን ያረጋግጡ። ማሳወቂያዎች (message notifications) መንቃታቸውን ወይም ክፍት መሆናቸውን እና መልእክቶችን እንዳይደርሱ የሚከለክሉ ቅንብሮች አለመኖራቸውን ያረጋግጡ።

4/ አንድሮይድ ስልክ እየተጠቀሙ ከሆነ የመልእክት መላላኪያ መተግበሪያዎን መሸጎጫ ማጽዳት (clearing the cache file) አንዳንድ ጊዜ ችግሮችን ሊፈታ ይችላል። Go to settings > Apps > [Your messaging App] > Storage > Clear Cache።

5/ የመልእክት ማእከል ቁጥርን (Message Center Number) በትክክል መሞላቱን ያረጋግጡ:: በአንዳንድ አጋጣሚዎች የመልእክት ማእከል ቁጥሩ ትክክል ላይሆን ይችላል። ይህንን በ "SMS settings" ወይም ተመሳሳይ ስር በእርስዎ የመልእክት መተግበሪያ ቅንብሮች ውስጥ ማግኘት እና ማረጋገጥ ይችላሉ።

6/ የመልእክት መላላኪያ መተግበሪያዎን ያዘምኑ (Update Messaging App):: የመልእክት መላላኪያ መተግበሪያዎ የተዘመነ (Updated) መሆኑን ያረጋግጡ። ዝማኔዎች ብዙውን ጊዜ ከመልዕክት ማድረስ ጋር የተያያዙ ችግሮችን መፍታት የሚችሉ የሳንካ ችግሮችን ያካትታሉ።

7/ ስልክዎ undisturb mode ውስጥ አለመሆኑን ያረጋግጡ:: ይህ የ sms እንዲሁም የጽሑፍ መልዕክቶችን ወደ ስልክዎ እንዳይደርስ ሊያደርግ ይችላል።

8/ የታገዱ እውቂያዎችን ያረጋግጡ (Check Blocked Contact):: የላኪው ቁጥር በድንገት በስልክዎ ላይ እንዳልታገደ ያረጋግጡ። ለታገዱ እውቂያዎች ወይም ቁጥሮች የመልእክት መላላኪያ መተግበሪያዎን ቅንብሮች ይፈትሹ።

9/ የሲም ካርድ ጉዳዮች (Sim Card Issues)፡-
* ከተቻለ ችግሩ እንደቀጠለ ለማየት ሲም ካርድዎን ወደ ሌላ ስልክ ለማስገባት ይሞክሩ። ይህ ችግሩ በሲም ካርዱ ላይ መሆኑን ለመወሰን ይረዳል.

10/ አገልግሎት አቅራቢዎን ያነጋግሩ (Contact Your Carrier)፡-
* ከላይ ከተጠቀሱት እርምጃዎች ውስጥ አንዳቸውም ችግሩን ካልፈቱ የሞባይል አገልግሎት አቅራቢዎን የደንበኛ ድጋፍ (Contact Center) ያናግሩ። መፈተሽ ያለባቸው የአውታረ መረብ ችግሮች (Network issues) ወይም መለያ-ተኮር ቅንብሮች(account-specific settings) ሊኖሩ ይችላሉ።
እነዚህን ቅደም ተከተሎች በመከተል በስልክዎ ላይ የጽሑፍ መልእክት(SMS Messages) አለመቀበልን በተስፋ መመርመር እና መፍታት መቻል አለብዎት:: በተጨማሪም የተላከልዎት የዕጣ ቁጥር በአጋጣሚ ቢጠፋብዎት ወይም ባይደርስዎት ወደ 9695 የነጻ መስመር በመደወል የላኩበትን ቀን በመናገር ድጋሜ የዕጣ ቁጥሩን ማስላክና ማግኘት ይችላሉ:: እናመሰግናለን'''

#Ethiopian_lottery_service

15k 0 10 7 41

የአዲስ አበባ ነዋሪ የሆነው ወጣት ለዓለም እናውጋው በሙያው በኬሚካል ኢንዱስትሪ በመመረቅ የፋብሪካ ሰራተኛ ሲሆን በ30ኛው ዙር የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ 1ኛው ዕጣ የ4 ሚሊየን ብር ዕድለኛ ሆነዋል ፡፡

እርሶም እድለኛ የማይሆኑበት ምንም ምክንያት የለም፤ አሁኑኑ 605 ላይ ማንኛውም መልዕክት በመላክ እድለኛ ይሁኑ።

15k 0 6 15 67
20 last posts shown.