ውድና የተከበራችሁ የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ደንበኞች በሙሉ #እንደሚታወቀው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሎተሪ አገልግሎት ከተመሰረተበት ጊዜ ጀምሮ ብዙዎችን ሚሊየነር ያደረገ ብዙዎችን የቤትና ባለንብረት ያደረገ ታላቅ መንግስታዊ ተቋም ነው:: አሁንም በዚህ ያልቆመው ድርጅታቺን የአገልግሎት አድማሱን በማስፋት የሺልማት መጠኑን በእጥፍ አሳድጎ ደንበኞቹን በሺልማት ለማንበሺበሺ ጉዞ ላይ ነው:: ቀጣዩ እድለኛና ተሸላሚም እርስዎ እንደሚሆኑ ከልብ በማመን እርስዎም ምክረ-ሃሳብ ካለዎት እንዲሁም ስለ ድርጅቱ አሰራርና አገልግሎት አሰጣጥ ያለዎትን ሀሳብ! አስተያየት! ቅሬታ! እንዲሁም ቢስተካከል የምትሉትን ጉዳዮች ጥቆማ እንዲሰጡን በአክብሮት ጋብዘንዎታል!
#የኢትዮጵያ_ሎተሪ_አገልግሎት
#ethiopian_lottery_service
#የኢትዮጵያ_ሎተሪ_አገልግሎት
#ethiopian_lottery_service