Forward from: 📚 ከሰለፎች ምክር 📚
ሁሉም እንደተመቸው የሙስሊሞችን ክብር አዋርዶ ዝቅ አድርጎ የሚዘረጥጠው በዚ ተግባራቸው ጀነት እንገባለን ብለው አስበው ይሁን ❓
ይሄን ተግባር እንደ አዝካር ቆጥረውት ይሁን❓
🟰 ይሄ ምን አይነት ዲን ነው❓
🟰 ሰለፎች እንዲህ ነበሩ እንዴ ❓
👌 በብዛት የሚሰሙ ጩሀቶች ምክንያታቸው ስሜታዊ መሆንና ለራስ መበቀል መሆናቸው ልናውቅ ይገባል
👉እልህ ገደል ውስጥ ይከታል
👉እልህ መናገር የሌለብህን ነገር ያስለፈልፈሀል
👉በእልህ አይን የትላንትናው ሀቅ ዛሬ ላይ ባጢል ሆኖ ይታየሀል
👉 በእልህ ትላንትና ያልከውን ዛሬ ትክደዋለህ
👉 ብቻ እልህ ብዙ ዋጋ እንደሚያስከፍል ሰምተናልም አይተናልምም ።
🤲 اللهم ربناأرنا الحق حقاً وارزقنا اتباعه وأرنا الباطل باطلاً وارزقنا اجتنابه
https://t.me/abduselamabumeryem/5345