Walia tender ( ጨረታ )


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic


walia tender
የጨረታ ማስታወቂያዎችን በወጡበት ፍጥነት
በቴሌግራም/ድህረ ገፅ/ኢሜል በየእለቱ ይከታተሉ
contact us
@ibexsales
Call us 0942125616
0919415260
Website:- https://www.waliatender.com/

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Statistics
Posts filter


እንደምን አመሻችሁ ዛሬ በዋልያ ቴንደር በርካታ አዳዲስ ጨረታዎች ተለጥፈዋል

የዋልያ ቴንደር መተግበሪያ ከፍተው ወይም በድረገፃችን በደንበኛ አካውንትዎ በመግባት ያገኟቸዋል
አባል ከሆኑ ቀጣዩን ማስፈንጠሪያ ተጠቅመው ይግቡ
https://waliatender.com/login
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

አባል መሆን ለምትፈልጉ (ለመመዝገብ) ይህን ይጫኑ
👇👇👇👇👇👇
https://waliatender.com/register

በዚህ ማስፈንጠሪያ ለመመዝገብ ከተቸገሩ ሙሉ ስም ና ስልክ
በ 0942125616 / 0919415260 በSMS ይላኩልን/ይደውሉልን

የዋልያ ቴንደር መተግበሪያ አፕሊኬሽን ከፕሌይስቶር ማውረድ ላልቻላችሁ ከድረገፃችን ላይ
https://waliatender/download
በዚህ ማስፈንጠሪያ መጫን ይችላሉ

በተጨማሪም በቴሌግራም ቦት በየቀኑ የጨረታ መረጃዎች ማግኘት ይችላሉ


ድርጅቱ ያገለገሉ ትራከር፣ ሲኖትራከር እና ተሳቢዎች እንዲሁም ከባድ የደረቅ ጭነት ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
🕔 Closes On: Feb 21, 2025
- የጨረታ ማስታወቂያውን መሉ ዝርዝር መረጃ በ ( https://www.waliatender.com/tender/683035 )
ይመልከቱ!
- በየቀኑ በመላው ኢትዮጵያ የሚወጡ የጨረታ ማስታወቂያውን ለመመልከት https://www.waliatender.com/premium-tenders/
ይጎብኙ!
የተሽከርካሪዎች ትክክለኛ ምስል አይደለም
- ዋልያ ቴንደር ለመመዝገብ
https://www.waliatender.com/register
ወይም በ 0942125616 / 0919415260 ይደውሉልን


🎬የቴሌቪዥን ማስታወቂያ ሥራ ለተሰማራችሁ ደንበኞቻችን የወጣ ማስታወቂያ

🔹 የጨረታ ቁጥር: ግጨ 18/2017
📋 የኢትዮጵያ ፖስታ በ2017 በጀት ዓመት የቴሌቪዥን ማስታወቂያ ሥራ የሚሠሩ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
🏢 ብቁ ተጫራቾች:
- ተ.እ.ታ የተመዘገቡ እና የዘመኑን ግብር/ታክስ የከፈሉ
- በዘርፉ ሕጋዊ ፍቃድ ያላቸው

📄 የጨረታ ሰነድ ዋጋ: 200 ብር (የማይመለስ)
⏰ የማስረከቢያ ቀን: የካቲት 19 ቀን 2017 ዓ.ም, ከጠዋቱ 7:00 ድረስ
💼 የጨረታ ማስከበሪያ (CPO): 20,000 ብር (ከቴክኒካል ፕሮፖዛል ጋር)
📅 የጨረታ መክፈቻ ቀን: የካቲት 19 ቀን 2017 ዓ.ም, ከጠዋቱ 8:30

🔗 ተጨማሪ ሙሉ መረጃ ለማግኘት:  
[👉
ተጨማሪ መረጃው ለማግኘት እዚህ ይጫኑ]

🌐 ሁሉንም በመላው ኢትዮጵያ የሚወጡ እለታዊ የጨረታ መረጃዎች ለማግኘት ድረገፃችን ይጎብኙ 👉 [waliatender.com]

#ጨረታ #Ethiopia #TenderAlert


🚚 ለትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች
።።።።።።።።።።።።።።።
ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተመለከቱትን የተለያዩ ጭነቶች ለማጓጓዝ የትራንስፖርት ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ በማወዳደር እና ከአሸናፊው ጋር የውል ስምምነት በመፈጸም ማሠራት ይፈልጋል፡፡

📃የጨረታ ሰነድ: 200.00 ብር
💶CPO: 50,000.00 ብር
📆 : Feb 19,2025(እስከ የካቲት 12 ቀን 2017 ዓ.ም )

🔗 ተጨማሪ ስለጨረታው በድረገፃችን ላይ ያገኛሉ

[👉 https://waliatender.com/tender/668826]

🔔 ዋልያ ቴንደር ሲመዘገቡ? 
- ✅ በመላው ኢትዮጵያ
- ✅ በሁሉም አይነት የስራ ዘርፎች/በመረጧቸው ዘርፎች
- ✅ በየቀኑ የጨረታ ማሳወቂያዎች 
- ✅ ✈️በወጡበት ፍጥነት
- ✅ በቴሌግራም፣በአፕና በዌብሳይት እንደምርጫዎ ያገኛሉ

- 💻 ቀላል የአባልነት ምዝገባ እና ተመጣጣኝ ክፍያዎች! 

💸 የአባልነት ክፍያ አማራጮች: 
waliatender.com/pricing ላይ ይመልከቱ

🚀 አሁኑኑ በኦንላይን ይመዝገቡ! 
👉 ለመመዝገብ: [waliatender.com/register
📞 ወይም 0942 12 56 16 ይደውሉ! 

📍 *በአካል ለመመዝገብ:* 
ቃሊቲ ቶታል ካፍደም ፕላዛ (4ኛ ፎቅ, ቢ.ቁ F425)


🚘 ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ
የጨረታ ማስታወቂያ 
****
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የጉምሩክ ቀረጥ የተከፈለባቸው የተለያየ ሞዴል ያላቸው 14 /አስራ አራት/ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ቡኔታ በጨረታ አወዳድር ሰመሸጥ ይፈልጋል

📆 : Feb 27,2025

🌟የዚህን ጨረታ ማስታወቂያ መሉ ዝርዝር         
https://waliatender.com/tender/389056
     
ሌሎች በየቀኑ በመላው ኢትዮጵያ የሚወጡ የጨረታ ማስታወቂያውን ለመመልከት https://www.waliatender.com/premium-tenders/               
ይጎብኙ!    


4 ቶዮታ ዳብል ጋቢና ፒካፕ ተሽከርካሪዎች፣2 የፈሳሽ ጭነት መኪና፣1 የጭነት ተሽከርካሪ ፣1 የድርብ ተግባር ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ
****
ፍ/ቤቱ የአፈ/ከሣሽ የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን እና የአፈ/ተከሣሽ አኬር ኮንስትራክሽን ስላለው የአፈ/ከርክር ጉዳይ
▪️ 4 ቶዮታ ዳብል ጋቢና ፒካፕ ተሽከርካሪዎች፣
▪️2 የፈሳሽ ጭነት መኪና፣
▪️1 የጭነት ተሽከርካሪ 10 ኩንታልና ከዚያ በታች፣
▪️1 የድርብ ተግባር መኪና ተሽከርካሪዎች
ለፍርድ ማስፈጽሚያ ለመሸጥ ይፈልጋል

📆 : Feb 17,2025(እስከ የካቲት 10 ቀን 2017 ዓ.ም

🌟የዚህን ጨረታ ማስታወቂያ መሉ ዝርዝር         
https://www.waliatender.com/tender/342565
     
ሌሎች በየቀኑ በመላው ኢትዮጵያ የሚወጡ የጨረታ ማስታወቂያውን ለመመልከት https://www.waliatender.com/premium-tenders/               
ይጎብኙ!    


የግንባታ ስራ ለ GC6/BC5,GC-6,GC-5,GC/BC-4 ለሆኑ ተቋራጮች

🚧 በዲላ ከተማ አስተዳደር በማዘጋጃ ቤት በUIIDP ፕሮግራም በ2017 በጀት ዓመት በከተማ ውስጥ በተለያዬ አካባቢ ለሚገነቡ ዲች፣ መለስተኛ ድልድይ፤ ቦከስ ከልቨርት፣ አጥር ሽንት ቤት ግሪነር በቀረበ ዝርዝር መሠረት በተጠቀሱ አካባቢዎች ላይ ማስገንባት ይፈልጋል

🔰 GC6/BC5,GC-6,GC-5,GC/BC-4

🗓 Feb 21,2025

🔗 ተጨማሪ ስለጨረታው በድረገፃችን ላይ ያገኛሉ

[👉 ሙሉ መረጃው ለማግኘት እዚህ ይጫ]

🔔 ዋልያ ቴንደር ሲመዘገቡ? 
- ✅ በመላው ኢትዮጵያ
- ✅ በሁሉም አይነት የስራ ዘርፎች/በመረጧቸው ዘርፎች
- ✅ በየቀኑ የጨረታ ማሳወቂያዎች 
- ✅ ✈️በወጡበት ፍጥነት
- ✅ በቴሌግራም፣በአፕና በዌብሳይት እንደምርጫዎ ያገኛሉ

- 💻 ቀላል የአባልነት ምዝገባ እና ተመጣጣኝ ክፍያዎች! 

💸 የአባልነት ክፍያ አማራጮች: 
waliatender.com/pricing ላይ ይመልከቱ

🚀 አሁኑኑ በኦንላይን ይመዝገቡ! 
👉 ለመመዝገብ: [waliatender.com/register
📞 ወይም 0942 12 56 16 ይደውሉ! 

📍 *በአካል ለመመዝገብ:* 
ቃሊቲ ቶታል ካፍደም ፕላዛ (4ኛ ፎቅ, ቢ.ቁ F425)


GC/RC ደረጃ 7 እና ከዛ በላይ ለሆኑ ተቋራጮች

🚧 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለወረዳው መንገድ ትራንስፖርት ጽ/ቤት ለሚያሰራው የጎስጠን የሆረች እስትራከቸር ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

🔰 GC/RC ደረጃ 7 እና ከዛ በላይ የሆኑ ተቋራጮች

🗓 Feb 22,2025

🔗 ተጨማሪ ስለጨረታው በድረገፃችን ላይ ያገኛሉ

[👉 ሙሉ መረጃው ለማግኘት እዚህ ይጫ]

🔔 ዋልያ ቴንደር ሲመዘገቡ? 
- ✅ በመላው ኢትዮጵያ
- ✅ በሁሉም አይነት የስራ ዘርፎች/በመረጧቸው ዘርፎች
- ✅ በየቀኑ የጨረታ ማሳወቂያዎች 
- ✅ ✈️በወጡበት ፍጥነት
- ✅ በቴሌግራም፣በአፕና በዌብሳይት እንደምርጫዎ ያገኛሉ

🔰ዋልያ ቴንደር ለመመዝገብ ሲወስኑ
በዚህ ሊንክ
waliatender.com/register ወይም በ0942125616 ይደውሉልን


30 ያገለገሉ መኪኖች ሽያጭ ጨረታ
[የተሽከርካሪዎች ትክክለኛ ምስል ነው በከፊል] #በድጋሚ

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 30 የሚሆኑ ያገለገሉ መኪናዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Bid closes on : Feb 7,2025(ጥር 30 ቀን 2017 ዓ.ም ጠዋት 4:00

የዚህን ጨረታ ማስታወቂያ መሉ ዝርዝር         
https://waliatender.com/tender/624283
     
ሌሎች በየቀኑ በመላው ኢትዮጵያ የሚወጡ የጨረታ ማስታወቂያውን ለመመልከት https://www.waliatender.com/premium-tenders/               
ይጎብኙ!         
ዋልያ ቴንደር ለመመዝገብ            
https://www.waliatender.com/register           
ወይም በ 0942125616 / 0919415260 ይደውሉልን


🚗 ዛሬ በዋልያ ቴንደር ከተለጠፉ የተሽከርካሪ ሽያጭ ጨረታዎች: 
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት
   - 14 ተሽከርካሪዎች
አዋሽ ባንክ*
    - 1 ጭነት ተሽከርካሪ
    -1ተሳቢ
    -አውቶሞቢል(Peugeot 2008) 
አቢሲንያ ባንክ*
   - ሲኖ ትራክ (2021 ደረቅ ጭነት ተሽከርካሪ) 
ፀሐይ ባንክ*
   -3 ተሽከርካሪዎች (2015 ጀርመን መርሴዲስ, 2016 ጃፓን ኒሳን, 2017 ጃፓን ጭነት አይሱዚ) 
እንዲሁም ዳሸን ባንክ*፣ህብረት* ባንክ...*3 ኢንሹራንሶችና ሌሎችም የተለያዩ በዋስትና የተያዙ ተሽከርካሪዎች
እንዲሁም
ትራኮን ትሬዲንግ*
   - በርካታ ከባድ መኪናዎች (የተለያዩ ሞዴሎች) 
የጉምረክ ኮሚሽን*
   - በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ሞዴሎች
የNGo*,የመንግስት ተቋማት* ና በፍርድ አፈፃፀም*
   - በርካታ ተሽከርካሪዎች(አውቶሞቢሎች፣የህዝብ፣ሞተር ሳይክሎች, ጀነሬተሮች, ፓምፖች,
ሜርሴዲስ, ኤሮ ትራከር, ኮንክሪት ፓምፕ, ዳምፐር

👉 ሁሉንም ለማየት ወደ ድረ-ገፃችን ይጎብኙ: 
🌐 [www.waliatender.com/premium-tenders

- 📱 በዋልያ ቴንደር አፕ ያልተገደበ አገልግሎት ያግኙ! 
- 💻 ቀላል የአባልነት ምዝገባ እና ተመጣጣኝ ክፍያዎች! 

💸 የአባልነት ክፍያ አማራጮች: 
- 3 ወር ➜ 999 ብር 
- 6 ወር ➜ 1,499 ብር 
- 1 ዓመት ➜ 1,999.99 ብር 

🚀 አሁኑኑ በኦንላይን ይመዝገቡ! 
👉 ለመመዝገብ: [waliatender.com/register
📞 ወይም 0942 12 56 16 ይደውሉ! 

📍 *በአካል ለመመዝገብ:* 
ቃሊቲ ቶታል ካፍደም ፕላዛ (4ኛ ፎቅ, ቢ.ቁ F425)


🚨 ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ለአቅራቢዎች!
ደጃዝማች ኃይሉ ተስፋዬ ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም ዓመታዊ በጀቱን በመጠቀም ለሚከተሉት ዕቃዎች ግልጽ ጨረታ አወጥቷል።

📋 የሎት ዝርዝሮ ና የCPO ዋስትና:
1. የፅህፈት እቃዎች – 2,000 ብር
2. የፅዳት እቃዎች – 2,000 ብር
3. የደንብ ልብስ/ስፖርት እቃዎች – 4,000 ብር
4. ፈርኒቸር ዕቃዎች – 3,000 ብር
5. የሕክምና ዕቃዎች – 2,000 ብር
6. የቧንቧ እና ኤሌክትሪክ ጥገና እቃዎች – 1,000 ብር

📌 መስፈርቶች:
✔ የታደሰ የንግድ ፍቃድ እና ቫት ምዝገባ
✔ የጨረታ ማስከበሪያ (CPO)
✔ በዕቃ አቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ

📅 በት/ቤቱ ቢሮ ቁጥር 2 የጨረታ ሰነድ 200 ብር በመክፈል ሰነዱን ያገኛሉ።
የሰነድ ማስረከቢያ ቀን: 11ኛው ቀን(አዲስ ዘመን ጥር 24/2017) (ከጋዜጣው ታትሞ 3 ቀናት በፊት ሳምፕል ያስገቡ)።
📅 ጨረታ የሚከፈተው: በ3፡30 ጠዋት (ስራ ቀን ካልሆነ፣ ቀጣዩን ቀን)።

🏆 አሸናፊው 10% CPO እንደ ዋስትና ያቀርባል።
📍 አድራሻ: ከሰባተኛ ወደ አማኑኤል ቶታል፣ 14 ቀበሌ፣ 📞 011-273-56-50

⚠️ ማስገንዘቢያ: መ/ቤቱ ጨረታውን ሙሉ ወይም ከፊል ለመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

#TenderAlert #AddisAbaba #BidOpportunity
🔗 የዚህን ጨረታና ተጨማሪ ዝርዝር እንዲሁም በመላው ሀገሪቱ በየቀኑ የሚወጡ ማንኛውንም የጨረታ ማስታወቂያ በድረገፃችን ይመልከቱ!


📢 በርካታ አዳዲስ ጨረታዎች ተለጥፈዋል !
በፍጥነት ይመዝገቡ እና ጨረታዎችን  ይመልከቱ !*** 

🛎 በ *"ዋልያ ቴንደር"* ዛሬ **በርካታ አዳዲስ ጨረታዎች ተጭነዋል! 
👉 ሁሉንም ለማየት ወደ ድረ-ገፃችን ይጎብኙ: 
🌐 [www.waliatender.com/premium-tenders]

- በኢትዮጵያ ውስጥ በማንኛውም የስራ ዘርፍ የሚወጡ ጨረታዎች ወዲያውኑቴሌግራም፣በሞባይል አፕ ወይም በድረገፅ እንደ ምርጫዎ ይደርሰዎታል!** 
- 📱 በዋልያ ቴንደር አፕሊኬሽን ያልተገደበ አገልግሎት ያግኙ! 
- 💻 ቀላል የአባልነት ምዝገባ እና ተመጣጣኝ ክፍያዎች! 

💸 የአባልነት ክፍያ አማራጮች: 
- 3 ወር ➜ 999 ብር 
- 6 ወር ➜ 1,499 ብር 
- 1 ዓመት ➜ 1,999.99 ብር ( ለሁሉም ክፍያዎች ከታክስ በኋላ) 

🚀 አሁኑኑ በኦንላይን ይመዝገቡ!
👉 ለመመዝገብ: [ waliatender.com/register ]
📞 ወይም 0942 12 56 16ይደውሉ! 

📍 *በአካል ለመመዝገብ:* 
ቃሊቲ ቶታል ካፍደም ፕላዛ (4ኛ ፎቅ, ቢ.ቁ F425)


📢 ለቢሮ እቃዎች አቅራቢዎችና አገልግሎት ሰጪዎች የወጣ ጨረታ

የአዲስ አበባ ከተማ ፍርድ ቤቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ቋሚና አላቂ ዕቃዎች እና የአገልግሎት ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
🔍 ዋና ዝርዝሮች
የሎት ዝርዝር
-ሎት.1 አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎች
-ሎት.2 አላቂ የጽዳት እቃዎች
-ሎት.3. የደንብ ልብስ ግዥ
-ሎት:4 የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች
-ሎት.5 የተለያዩ የተሸከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ
-ሎት.6 የሆቴል መስተንግዶ ግዥ
-ሎት,7 የተለያዩ የቧንቧ ስራዎች ዝርጋታ እና የጥገና ስራዎች
-ሎት.8 የኤሌክትሮኒክስ እና ማሽነሪ ጥገና ስራ
-ሎት.9 የኤሌክትሪክ ጥገና እና ዝርጋታ ስራዎች
-ሎት.10 የህትመት ስራዎች ግዥ

▪️ የጨረታ ሰነድ
-የማይመለስ 100.00 ብር
▪️ የጨረታ ማስከበሪያ
-ለእያንዳንዱ ሎት ከጠቅላላ ዋጋ 2 % ፐርሰንት

📌 ምንጭ:
አዲስ ዘመን ጋዜጣ

🔗 ተጨማሪ ሙሉ መረጃ ለማግኘት:
[👉 ተጨማሪ መረጃው ለማግኘት እዚህ ይጫኑ]

🔔 ዋልያ ቴንደር ሲመዘገቡ?
- ✅ በመላው ኢትዮጵያ
- ✅ በሁሉም አይነት የስራ ዘርፎች
- ✅ በየቀኑ የጨረታ ማሳወቂያዎች
- ✅ ✈️በወጡበት ፍጥነት
- ✅ በቴሌግራም፣በአፕና በዌብሳይት እንደምርጫዎ ያገኛሉ

🔰ዋልያ ቴንደርለ መመዝገብ ሲወስኑ
በዚህ ሊንክ
waliatender.com/register ወይም በ0942125616 ይደውሉልን


🚗 ባንኩ 15 Nissan Sunny መኪናዎች በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

📅 የጨረታ ቀን: ጨረታው በየካቲት  7/2017 ዓ.ም (Feb 14, 2025)  ይዘጋል። 
📍 ቦታ: አዲስ አበባ (ዝርዝር ቦታው ድረገፃችን ላይ ይመልከቱት)

🔑 ዋና መረጃዎች: 
- 15 ባንኩ ሲጠቀምባቸው የነበሩ ያገለገሉ Nissan Sunny መኪናዎች (ሞዴል 2011) በሚከተሉት መነሻ ዋጋዎች ይሸጣሉ: 730,250 ብር እስከ 902,750 ብር⤵️ 
- ንብረቶችን ለማየት: እስከ የካቲት 7/2017 ዓ.ም ባለው ጊዜ (ሰኞ፣ እሮብ፣ አርብ)(ዝርዝር ቦታው ድረገፃችን ላይ ይመልከቱ)
- የጨረታ ሰነድ: 200 ብር ። 
- የጨረታ ሂደት: 
- 25% የመነሻ ዋጋ በCPO፣
- የሚሞሉት ዋጋ ተ.እ.ታን የሚያካትት ወይም የማያካትት ስለመሆኑ በግልጽ ማስፈር፣
- የታሸገ ኤንቨሎፕ ከየካቲት 7/2017 ጠዋት 9፡00 ድረስ ያስገቡ፣
- ጨረታ መክፈቻ: የካቲት 7/2017 ጠዋት 9፡30 ላይ (4ኛ ፎቅ የባንኩ ካፍቴሪያ)። 


❗ ማሳሰቢያ: ባንኩ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረት መብቱ የተጠበቀ ነው። 

#ጨረታ #አዲስ_አበባ #NissanSunny #ዋልያቴንደር

--- 
📸 የመኪናዎቹን ፎቶዎች ለማየት ከላይ ይመልከቱ፣ ትክክለኛ የተሽከርካሪዎች ምስል ነው!


📢 ለጽዳት እቃዎች አቅራቢዎች🧹 እና ለትራንስፖርት አገልገሎት🚌 ሰጪዎች የወጣ ጨረታ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ የወረዳ 1 ፋ/ጽ/ቤት አላቂ የጽዳት እቃዎች እና የትራንስፖርት አገልገሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል

🔍 ዋና ዝርዝሮች 
 ሎት ዝርዝር          የጨረታ ማስከበሪያ
1.አላቂ የጽዳት እቃዎች፣      10,000 ብር፣
2.የትራንስፖርት አገልገሎት፣    2,500 ብር፣

▪️ የጨረታ ሰነድ
-የማይመለስ 100.00 ብር
 
📌 ምንጭ: አዲስ ዘመን (ጥር 22 ፣2017 ዓ.ም ዕትም)

🔗 ሙሉ መረጃ ለማግኘት: 
[👉 ሙሉ መረጃው ለማግኘት እዚህ ይጫኑ]

🔔 ዋልያ ቴንደር ሲመዘገቡ? 
- ✅ በመላው ኢትዮጵያ
- ✅ በሁሉም አይነት የስራ ዘርፎች
- ✅ በየቀኑ የጨረታ ማሳወቂያዎች 
- ✅ ✈️በወጡበት ፍጥነት
- ✅ በቴሌግራም፣በአፕና በዌብሳይት እንደምርጫዎ ያገኛሉ

🔰ዋልያ ቴንደርለ መመዝገብ ሲወስኑ
በዚህ ሊንክ
waliatender.com/register ወይም በ0942125616 ይደውሉልን


📢 የኮንዶሚኒየም ቤት ሐራጅ ማስታወቂያ! 🏠 
ኮዬ ፈጬ/ክ/ከተማ (41.96 ካሬ ሜትር) በሐራጅ ይሸጣል! 

🔍 ዋና ዝርዝሮች 
- አካባቢ: ኮየ ፈጩ ክ/ከተማ
- ብሎክ ቁጥር: 586
- የሐራጅ መነሻ ዋጋ: 933,439.55 ብር 
- የትራንዛክሽን ታክስ: በገዥ የሚከፈል 
- የሐራጅ ቀን: የካቲት 25 ቀን 2017 ዓ.ም 
- የምዝገባ ሰአት: 5:00 ሰአት ይጀመራል  

⚠️ የጨረታ ማስከበሪያ! 
እያንዳንዱ ተጫራች በሚጫረትበት ወቅት የንብረቱን ግምት 1/4ኛውን በንግድ ባንክ በተረጋገጠ C.P.O ማስያዝ ይኖርበታል።
 
📌 ምንጭ: አዲስ ዘመን (ጥር 22 ፣2017 ዓ.ም ዕትም)

🔗 ሙሉ መረጃ ለማግኘት: 
[👉 ሙሉ መረጃው ለማግኘት እዚህ ይጫኑ]

🔔 ዋልያ ቴንደር ሲመዘገቡ? 
- ✅ በመላው ኢትዮጵያ
- ✅ በሁሉም አይነት የስራ ዘርፎች
- ✅ በየቀኑ የጨረታ ማሳወቂያዎች 
- ✅ ✈️በወጡበት ፍጥነት
- ✅ በቴሌግራም፣በአፕና በዌብሳይት እንደምርጫዎ ያገኛሉ

🔰ዋልያ ቴንደር ለመመዝገብ ሲወስኑ
በዚህ ሊንክ
waliatender.com/register ወይም በ0942125616 ይደውሉልን

16 last posts shown.