🚨 ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ለአቅራቢዎች!
ደጃዝማች ኃይሉ ተስፋዬ ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም ዓመታዊ በጀቱን በመጠቀም ለሚከተሉት ዕቃዎች ግልጽ ጨረታ አወጥቷል።
📋 የሎት ዝርዝሮ ና የCPO ዋስትና:
1. የፅህፈት እቃዎች – 2,000 ብር
2. የፅዳት እቃዎች – 2,000 ብር
3. የደንብ ልብስ/ስፖርት እቃዎች – 4,000 ብር
4. ፈርኒቸር ዕቃዎች – 3,000 ብር
5. የሕክምና ዕቃዎች – 2,000 ብር
6. የቧንቧ እና ኤሌክትሪክ ጥገና እቃዎች – 1,000 ብር
📌 መስፈርቶች:
✔ የታደሰ የንግድ ፍቃድ እና ቫት ምዝገባ
✔ የጨረታ ማስከበሪያ (CPO)
✔ በዕቃ አቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ
📅 በት/ቤቱ ቢሮ ቁጥር 2 የጨረታ ሰነድ 200 ብር በመክፈል ሰነዱን ያገኛሉ።
⏰ የሰነድ ማስረከቢያ ቀን: 11ኛው ቀን(አዲስ ዘመን ጥር 24/2017) (ከጋዜጣው ታትሞ 3 ቀናት በፊት ሳምፕል ያስገቡ)።
📅 ጨረታ የሚከፈተው: በ3፡30 ጠዋት (ስራ ቀን ካልሆነ፣ ቀጣዩን ቀን)።
🏆 አሸናፊው 10% CPO እንደ ዋስትና ያቀርባል።
📍 አድራሻ: ከሰባተኛ ወደ አማኑኤል ቶታል፣ 14 ቀበሌ፣ 📞 011-273-56-50
⚠️ ማስገንዘቢያ: መ/ቤቱ ጨረታውን ሙሉ ወይም ከፊል ለመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
#TenderAlert #AddisAbaba #BidOpportunity
🔗 የዚህን ጨረታና ተጨማሪ ዝርዝር እንዲሁም በመላው ሀገሪቱ በየቀኑ የሚወጡ ማንኛውንም የጨረታ ማስታወቂያ በድረገፃችን ይመልከቱ!