wincdaaw-ኢትዮ ኢስላማዊ ዳዕዋ


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified



Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter




እንኳን ለ1441ኛው ኢደል አድሃ አረፋ በአል በሰላም አደረሰን አደረሳቹ! ኢድ ሙባረክ!
عيد مبارك‎


ከዱንያ ቀናት ሁሉ ብልጫ ያላቸው አስርቱ የዙልሂጃ ቀናት

By☞ t.me/iqraknow

ምስጋና ለአላህ የተገባ ነው፡፡ የአላህ ሰላምና እዝነት በታላቁ ነብይ በሙሀመድ በባልደረቦቻቸው እና በቤተሰቦቻቻው ሁሉ ላይ ይሁን፡፡

ከተከበሩት ወራት መካከል አንዱ የሀጅ ወር ዙልሂጃ ነው።

ከቀናት ሁሉ አላህ ዘንድ የተወደዱት ደግሞ አስሩ የዙልሂጃ ቀናት ናቸው።

እንደዉም ከዱንያ ቀናት ሁሉ ብልጫ ያለቸው እነኝህ ቀናት ናቸው። የአላህ መልዕክተኛ እንዲህ ብለዋል፤

يمثيهلا لاق )2222 " : َمّلَسَو ِهْيَلَع ا ىّلَص ِا َلوُسَر َلاَق :َلاَق ُهْنَع ا َي ِضَر ِا ِدْبَع ِنْب ِرِباَج نع ُماّيَأ اَيْنّدْلا ِماّيَأ ُلَضْفَأ مقر ، 22 2211 مقر ، عماجلا حيحص( ينابللا هححصو ، تاقث هلاجر : )21
(2/ راتسلا فشك ىف امك رازبلا هجرخأ ."ِةّجْحلا يِذ ُرْشَع يِنْعَي ، ِرْشَعْلا (4/
.)

ጃቢር ኢብኑ ዓብዲላህ ባስተላለፉት ሀዲስ የአላህ መልዕክተኛ እንዲህ ብለዋል «ከዱንያ ቀናት ሁሉ ብልጫ ያላቸው፤ አስርቱ የዙልሂጃ ቀናት ናቸው » አልበዛር እና አልሐይሰሚይ ዘግበዉታል አልባኒም ሰሂህ ብለዉታል (ሰሂሁል ጃሚዕ 1133)

ክፍል 2 ይቀጥላል ........

Share ↗️Share↗️Share↗️






Video is unavailable for watching
Show in Telegram
عيد مبارك
በመላው አለም ለምትገኙ ሙስሊም ወንድሞች እና እህቶች እንኳን ለ1441ኛው ኢደል አልፈጥር በአል በሰላም አደረሰን አደረሳቹ!

መልካም ኢድ ተመኘንላችሁ ❤


📖ረመዳን የቁርኣን ወር ነው አብረን እናከትም📖
https://t.me/youthmission

★ዛሬ ረመዷን★ ②⑧ ጁዝ ②⑧

ቃሪእ:- አህመድ አልአጅሚ

📖 ሱረቱ አል ሙጀድላህ 1_ አል ተህሪም 12 📖
t.me/youthmission
#ሼር በማድረግ አብረን እናኽትም።


📖ረመዳን የቁርኣን ወር ነው አብረን እናከትም📖
https://t.me/youthmission

★ዛሬ ረመዷን★ ②⑦ ጁዝ ②⑦

ቃሪእ:- ሀዛእ አልብሉሽ

📖ከአል ዛሪያት 31_ ሰረቱል ሀዲድ 29📖
t.me/youthmission
#ሼር በማድረግ አብረን እናኽትም።


📖ረመዳን የቁርኣን ወር ነው አብረን እናከትም📖
https://t.me/youthmission

★ዛሬ ረመዷን★ ②⑥ ጁዝ ②⑥

ቃሪእ:- አህመድ አልአጅሚ

📖አል አህቃፍ1 _አል ዛሪያት 30📖
t.me/youthmission
#ሼር በማድረግ አብረን እናኽትም።


📖ረመዳን የቁርኣን ወር ነው አብረን እናከትም📖
https://t.me/youthmission

★ዛሬ ረመዷን★ ②④ ጁዝ ②④

ቃሪእ:- ኢድሪስ አብካር & አብዱልወልይ አል አርካኒ

📖ሱረቱል ዙመር 32 _አል ፉሲለት 46📖
t.me/youthmission
#ሼር በማድረግ አብረን እናኽትም።


📖ረመዳን የቁርኣን ወር ነው አብረን እናከትም📖
https://t.me/youthmission

★ዛሬ ረመዷን★ ②③ ጁዝ ②③

ቃሪእ:- ሸይኽ አቡበክር አልሻጥሪ

📖ሱረቱ ያሲን 28 _ ሱረቱ ዙመር 31📖
t.me/youthmission
#ሼር በማድረግ አብረን እናኽትም።


📖ረመዳን የቁርኣን ወር ነው አብረን እናከትም📖
https://t.me/youthmission

★ዛሬ ረመዷን★ ②② ጁዝ ②②
ቃሪእ:- ሙሀመድ ሲድቅ አልመንሻዊ

📖ሱረቱ አል አሕዛብ 31_ ሱረቱ ያሲን 27📖

t.me/youthmission
#ሼር በማድረግ አብረን እናኽትም።


📖ረመዳን የቁርኣን ወር ነው አብረን እናከትም📖
https://t.me/youthmission

★ዛሬ ረመዷን★ ②① ጁዝ ②①
ቃሪእ:- ኢድሪስ አብካር & ሚሻሪ አልአፋሲ
📖ሱረቱ አል አንከቡት 46_ሱረቱ አል አሕዛብ 30📖
ሼር በማድረግ አብረን እናኽትም።


📖ረመዳን የቁርኣን ወር ነው አብረን እናከትም📖
https://t.me/youthmission

★ዛሬ ረመዷን★ ⑳ ጁዝ ⑳
ቃሪእ:- ማሂር አልሙአይቅሊ

📖ሱረቱ አል ነምል 56_ ሱረቱ አል አንከቡት 45📖
ሼር በማድረግ አብረን እናኽትም። ጀዛከላሁ ኸይረን✋


📖ረመዳን የቁርኣን ወር ነው አብረን እናከትም📖
https://t.me/youthmission

★ዛሬ ረመዷን★ ①⑲ ጁዝ ①⑲
ቃሪኦች :- ያሲር አልዱሰሪ
እና
ኢድሪስ አብካር
📖 ሱረቱ አል ፉርቃን 21_ሱረቱ አልሹዐራ 2


📖ረመዳን የቁርኣን ወር ነው አብረን እናከትም📖
https://t.me/youthmission

★ዛሬ ረመዷን★ ①⑧ጁዝ ①⑧

ቃሪእ :- ኢድሪስ አብካር

📖 ሱረቱ አል ሙእሚኑን _ ሱረቱ አል ፉርቃን 20 📖

https://t.me/youthmission

#ሼር


📖ረመዳን የቁርኣን ወር ነው አብረን እናከትም📖
https://t.me/youthmission

★ዛሬ ረመዷን★ ①⑦ ጁዝ ①⑦

ቃሪዕ አቡበከር አል ሻጥሪ
{ከሱረቱል አል አንብያ ከ1 እስከ ሱረቱል አል ሀጅ 78}
https://t.me/youthmission

#ሼር




🌙📖ረመዳን የቁርኣን ወር ነው አብረን እናከትም📖🌙
https://t.me/youthmission

★ዛሬ ረመዷን★ ①⑥ ጁዝ ①⑥

ቃሪዕ አቡበከር አል ሻጥሪ
📖{ከሱረቱል አል ካህፍ 75 እስከ ሱረቱል ጧሃ ቁጥር 135} ድረስ📖
https://t.me/youthmission

ሼር✔



20 last posts shown.

6 181

subscribers
Channel statistics