🛑ሥርዓተ ቅዳሴ ትምህርት ከዓመታት በፊት የተሰጠ ቢሆንም ያለንበት ወር ጾም እና የቅዳሴ ቀናቱ የሚበዙበት ወቅት ነውና ሥርዓቱን ሕጉን ከትምህርቱ እየሰማን ጥንቃቄ እንድናደርግ ይረዳልና።በቀሩት ቀናት በድጋሜ ይላካል ከዚህበፊት ያልሰማችሁ አዳምጡ።
""ሥርዓተ_ቅዳሴ
( ክፍል_፩) ""
✝በመምህር ዲ/ዮርዳኖስ አበበ
🌼ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት
" ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን"::/የቅዱሳንን ዜና(ታሪክ) እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል:: አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ /መጽሐፈ ምሥጢር/
https://t.me/zikirekdusn
""ሥርዓተ_ቅዳሴ
( ክፍል_፩) ""
✝በመምህር ዲ/ዮርዳኖስ አበበ
🌼ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት
" ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን"::/የቅዱሳንን ዜና(ታሪክ) እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል:: አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ /መጽሐፈ ምሥጢር/
https://t.me/zikirekdusn