❤️ ፍቅር ሲፈርድ📕
#ተከታታይ ልቦለድ
#ክፍል 1⃣3⃣
#እውነተኛ አሳዛኝና አስተማሪ ታሪክ
ሳራ ጓዟን ጠቅላ ሀገር ቤት ልትገባ መዘጋጀት ጀመረች ይሄኔ ሳሚ ቃል ተገባብተውና ቀለበት አድርገው እንትሄድ በጓደኞቹ አስጠየቃት ሳራ ግን ባሁን ሰአት ቃል የምትገባባበት ግዜ እንዳልሆነና ልቧ ለመጣመር ዝግጁ እንዳልሆነ አረዳችው ይሄኔ ሳሚ በጣም ተናደደ ልብሽ ሳይወደኝ ነበር አብረን የቆየነው ሲል ጠየቃት እሷም ውለታው ስለከበዳት ምርጫ አታ እንደሆነ ነገረችው ሳሚም የውሸት ተስፋን ስለሰጠችው በጣም ከፋው ሊበቀላትም ፈልጎ ቤተሰብ ልጠይቅ በሚል ተልካሻ ምክንያት አብሯት ኢትዮጵያ እንደሚሄድ ነገራት ሳራም መቃወም ስላልፈለገች እብረው ወደ ኢትዮጵያ ገቡ...
ሳራና ሳሚ አ.አ ኤርፖርት እንደደረሱ በቃ ቻው እኔ ወደ ባህር ዳር ነው የምሄደው አለችው ሳሚም አብሬሽ መጥቼ ልጅሽን መተዋወቅ እፈልጋለሁ እናም ደግሞ የጓደኛዬ እናት እማማን መጠየቅ አለብኝ አለ ሳራ በግዜው የልጇ መታመም ስለነበር ያስጨነቃት መልስ ሳትሰጠው እነማማጋ ደውላ መምጣቷን አበሰረች እማማም ዛሬ ስለመሸ ነገ ትመጫለሽ ልጄ እዛው እደሪ አልዋት እሷም ያን ቀን በጣም ስለመሸ አንድ ሆቴል ውስጥ ሁለት የተለያየ ክፍል ይዘው አደሩ ...
በነጋታው ጠዋት ኮንትራት ታክሲ ይዘው ወደ ባህር ዳር ተጓዙ በመንገዳቸውም ላይ ሳራ በትዝታ ተዋጠች ከልኡል ጋር ያሳለፉትን ግዜ እያሰበች ሳታስበው እንባዋ መውረድ ጀመረ የእንጀራ እናቷን መበቀል አለመቻሏ እንዲያውም በተቃራኒው ህይወቷ መመሰቃቀሉና ክፉዋን ለሚመኙት ሁሉ ማሸነፍ አለመቻሏ ተደማምሮ ደም እምባ አስለቀሳት ሳሚም እንደህፃን ደረቱ ላይ ለጥፎ አባበላት የሱን እምባ መውረድ እንኳ ያስተዋለው ሳራ ስትጠርግለት ነው ...
ባህር ዳር እንደደረሱ ሳራ ልቧ ይመታ ጀመር የሆነ አዲስ ነገር ያለ ይመስላታል ልክ በራፋ ላይ ደርሰው የውጪ በር ስታንኳኳ ቤቲ ነጭ በነጯን ለብሳ በጣም አምራና ተውባ በር ከፈተችላቸው ሳራም ቤቲንና የግቢውን ዲኮር ስታይ ግራ ገባት እንዴ እኔን ለመቀበል ነው ይሄ ሁላ ነገር ብላ ቤቲን ሰላም እያለቻት ሳለ ትንጡና ፍልቅልቁ ልጇ በአምላክ እየተሯሯጠ ሲጫወት ተመለከተች በሰአቱ ልጇን ስታይ ታሞአልና ቶሎ ድረሺ መባሏ ትዝ አላላትም ነበር እንባዋ እየቀደመ ልጇን እሩጣ አቅፋ እያገላበጠች ሳመችው ሳራ በሁኔታዋ ሁሉንም አስለቀሰች ይህ እየሆነ እያለ ቤቲ ከሳሚ ጋር ታወራ ነበር ይሄኔ ሳሚ ለቤቲና አጠገቧ ላሉት የሳራ ፍቅረኛ ነኝ እሷን ብዬ ነው የመጣሁት ልንጋባም ወስነናል አለ ይሄኔ ሁሉም ሰው ሲንጫጫ ሳራ ልጇን እንዳቀፈች ወደነሱ ዞር ስትል ውሃ አምጡ ደሞም ንፋስ ስጡት ....ሲባል ደንግጣ ቀረበቻቸው አይኗን ማመን አቃታት ልኡል እራሱን ስቶ ወድቋል... አፋፍሰው ሀኪም ቤት ወሰዱት
ነገሩ እንቆቅልሽ ሆነባት እማማም እያለቀሱ ልጄ በልጅሽ አሟርቼ የጠራሁሽ ታሪኩ ቢረዝምም ብቻ የልኡል አባትና ብዙነህ ልኡልን ይዘውት መተው አንቺን ሰርፕራይዝ አርገን ሁለታቹን ልናገናኝ ነበር ግን ልጄ ክፉ እድል አለሽ መሰል አንቺ እዛ ያጨሽው እጮኛሽ ልትጋቡ እንደሆነ ሳይጠየቅ ዘባርቆ ... ሲሉ ምን እማማ ሳሚ ምኔም አይደለም ቆይ ምንድን ነው ነገሩ እኔን የፈጠረኝ አምላክ ዙርያዬን የሚያስቀምጣቸው ሰዎች ሁሉ እንዲገሉኝ ነው እንዴ ይሄ የቁም ቅዠት ህልም መሆን አለበት እያለች በእልህ መጮህ ጀመረች ሳራ ሰው ሁሉ እያያት ፀጉሯን አንጨባራ ልብሷን እላይዋ ላይ መቀዳደድ ጀመረች የሚያይዋት ሁሉ ያበደች መሰላቸው እማማም አታፍጡ አስቁሟት እንጂ እያሉ ሰውን መቆጣት ጀመረ ... ... ..
❤️ከወደዳችሁት ቢያንስ ለ 5 ሰው share በማድረግ ተባበሩን 🙏
..............ይቀጥላል.............✍
#ክፍል1⃣4⃣እንዲቀጥልLike👍ማድረግ እንዳይረሳ ለወዳጅዎ #ሼር ያድርጉ