ይህን ያውቁ ኖሯል❓❓❓
1) በቅብዓ ሜሮን የማይከብር እርሱ ቅዱስ ሆኖ ሌላውን የሚቀድስ ክቡር ሆኖ
ሌላወን የሚያከብር መጽሐፍ ቅዱስ አንደሆነ ያውቁ ኖሯል?
2) የመጀመሪያው የብሉይ ኪዳን ነብይ አዳም ሲሆን የሐዲስ ኪዳን ደግሞ መጥምቀ
መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ መሆኑን ያውቃሉ?
3) የእግዚአብሔር ስም ያልተጠቀሰበት መጽሐፍ መጽሐፈ አስቴር አንድ ጊዜ ብቻ
የተጠቀሰበት መኃ.መኃ 8፡6 ላይ መሆኑን ያውቃሉ?
4) ሃሌ ሉያ የስሙ ትርጉም አግዚአብሔር የተመሰገነ ነው ምሥጋና ለአምላክ ማለት
መሆኑን ያውቃሉ?
5) /ጴንጤ/ የሐገር ስም መሆነን ያውቃሉ? 1ኛ ጢሞ 6፡13
6) በዕለተ ዓርብ ጌታን ጐኑን የወጋው ከጌታችንም ጐን በፈሰሰ ደም በተዓምራት
የታወረው ዐይኑ የበራለት አይሁዳዊ ሰው /ሌንጊኖስ/ እንደሚባል ያውቃሉ?
7) ሊቀ ሐዋርያት ቅድስ ጴጥሮስ ለሐዋርያነት ሲመረጥ ዕድሜው 55 እንደነበር ያውቁ
ኖሯል?
8) 8ቱ መጽሐፍተ ኪዳን በቤተክርስቲያን ስም በተለያዩ ጊዜያት በወጡ የመጽሐፍ
ቅዱስ ሕትመቶች ያልተመደቡበት ምክንያቱ የቀኖና ቤተክርስቲያን /የቤተክርስቲያን ሕግ
ሥርዓት/ በመሆናቸው እና በውስጣቸው በያዟቸው ምሥጢራት ምክንያት /ከካህናት
በስተቀር/ ለምዕመናነ እንዳይሠራጩ የሚል ትዕዛዝ አብነት ስለሚገኝ መሆኑን
ያውቃሉ? /መ. ሲኖዶስ ገጽ 9ዐ ረሰጠአ 81፡85 ሐዋርያዊት ቀኖናት/
9) የአረጋዊው ቅዱስ ዮሴፍ ሕጋዊ ባለቤት ሄኖክስ እንደምትባል ከእርሷም 7 ልጀችን
እንደወለደ ያውቁ ኖሯል? ማቴ 13፡55 4 ወንዶችን ዮሳ፤ሳምሶን፤ ይሁዳ፤ ያዕቆብ እና
3 ሴቶችን ልጆች ወልዷል፡፡
10) ነብዩ ኤልያስ ከሞት ያስነሣው የሠራተኛዋ መበለት ልጅ ዮናስ አንደሆነ ኤልያስንም
ያገለገለው የትንቢት ጸጋ የተሰጠው መሆኑን ያውቃሉ? /መስከረም 25 መጽሐፈ
ስንክሳር/
https://t.me/Abalibanos333