የደዕዋና የውይይት ፕሮግራም
① ወንድም አቡ ሱፍያ ሁሴን
ርዕስ: –እስልምና ስለ ስራ ምን ይላል?
② በወንድም አቡ ኡሰይሚን
ርዕስ:– ስደት እና አላማው
እንድሁም
በወንድም ኑረዲን አል አርቢ
በወንድም አቡ ሂበቲላህ
በወንድም አቡ ሁዘይፋ
በወንድም ሰኢድ አቡ ኡበይዳ
በወንድም አቡ አይመን
በእነዚህና በሌሎችም ብርቅዬና ተወዳጅ በሆኑ ወንድሞች
1~ወሳኝ ምክሮች ለእህቶች ለወንድሞች
2~በስደት ዙሪያ ወሳኝ የሆኑ ጥቆማዎች
3~ስደት ላይ ና ከስደት መልስ የእህቶች እና የወንድሞች ሁኔታ ምን መምሰል አለበት?
እድሁም ስለ ስራም ጭምር ልሎችንም ጥቆማዎችን ጨምሮ ጥሩና ወርቃማ የምክክርና የውይይት ግዜ ይኖረናል። ኢን ሻ አላህ
በተጨማሪ ፕሮግራሙ ስራ ያጡ እህቶችንና ወንድሞችን ከስራው ጋር ማገናኘትንም ጭምር ያለመ ነው።
⏰ቀን ማክሰኞ በኢትዮ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ
መድረኩ በወንድም አቡ ሀሳንና በወንድም አንሷር መሀመድ ይመራል።
መቅረት ቀርቶ ማርፈድ ያስቆጫል
በዚህ ግሩፕ
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/Albuyue
https://t.me/Albuyue
https://t.me/Albuyue