አንዳንዱ ፈተና ፀጋ ነው፣ ኒዕማ! አላህ ከሰውየው ላይ ቢያነሳለት ልክ የሚያልፍበት አይነት ፈተና። አላህ እንዲህ ይላል:-
{وَلَوۡ رَحِمۡنَـٰهُمۡ وَكَشَفۡنَا مَا بِهِم مِّن ضُرࣲّ لَّلَجُّوا۟ فِی طُغۡیَـٰنِهِمۡ یَعۡمَهُونَ}
"ባዘንንላቸውና ከጉዳትም በእነርሱ ያለውን ባነሳንላቸው ኖሮ በጥመታቸው ውስጥ የሚዋልሉ ሆነው ይዘወትሩ ነበር።" [አልሙእሚኑን፡ 75]
- የተቀዳ -
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor