በሀገራችን በተለይ በገጠሩ ክፍል በሀይለኛው ሽርክ ተጠናውቶት ይገኛል ። በተለይ ተወልጀ ባደኩበት ወሎ አከባቢ በአፄዎቹ ተፅኖ እምነት እና ባህሉ ተደባልቆበት ይገኛል።
ከአከባቢየያችን በቂ የድን ትምህርት ስለማይሰጥ ለስራ ወደ አድስ አበባ የሚመጡ ሰዎች እምነታቸውን የሚቀይሩ ሰዎች ብዙ ናቸው። በአከባቢው ያሉ ሰዎች አብዘሀኛው ሰው ሰላት አይሰግድም ፆም ብቻ ይፆማሉ ፣ለጅን ይገብራሉ ማክሰኞ ኑሩ ሁሴይን ረቡዕ አብዶየ አንዳንዶችም ዛሬ አቦ ፣ገብርኤል ፣ፃድቁ ነው ወዘተ በማለት ቀኑን ስራ ባለ መስራት የሚያከብሩ ሰዎች ብዙ ናቸው።
ከእንደዚህ አይነት ማህበረሰብ የወጣን ብዙ ሰዎች አለን ስለዚህ ይህ የተረሳውን የገጠሩን ማህበረሰብን ተውሂድን ተደራሽ ለማድረግ ታሳቢ ያደረገ እንቅስቃሴ ለመፍጠር ይህን ግሩፕ ከመሰረትንበት አላማ አንዱ ነው።
ለዚህ ወደዚህ ግሩፕ የምትገቡ በሙሉ አላማውን አውቃችሁ ለዚህ በጎ ተግባር በምንችለው እንተባበር እላለሁ።
http://t.me/sunnacom