📝 በስልክ ሱስ ተለክፈው ዒባዳቸውን ከማሳመር እና ከትላልቅ መልካም ተግባራት በመራቅ ወደ ሸይጧን ወጥመዶች ለገቡ ሁሉ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ጥሩ ጥቆማ የሚሰጥ የግጥም መልዕክት
📞 📲📱 ወይ ስልኬ!📱📲
🔎🔎🔎
|እኔስ ተይዣለሁ አንድ በሉኝ ሰዎች
|ጉዴን ልንገራቹ ፍረዱኝ ሙስሊሞች
|በሐላል ገንዘቤ ገዝቼ ያመጣሁት
|ጊዜዬን በሙሉ ለሱ ነው የሰጠሁት
| ከርሱ ጋራ ውዬ አብሬ ያደርኩት
|የገዛ ሞባይሌ ሆኖብኛል ጠላት
🏝
ከጫንኩበት ወዲህ ቫይበርና ታንጎ
ማንም እንዳያጣኝ ሊያወራኝ ፈልጎ
ዋትስአፕና ፌስቡክ ስካይፕም ሳይቀር
ቢያገናኙኝ ብዬ ከወዳጅ ዘመድ ጋር
➶
➴
በኢንተርኔት ፍቅር ተጠምጄላችሁ
ለዒባዳም ቢሆን ጊዜ አጣሁላችሁ
🔁 🔀 ቀንና ለሊቱ እየተምታታብኝ
ምኑንም ሳላውቀው መሽቶ እየነጋብኝ
🔄
ሸርጡን አሟልቼ መስገድ ተስኖኛል
ሶላቴን ጨርሼ
ፌስቡኬን እስክከፍት ያቅበዘብዘኛል
📱
ትግስት አይኖረኝም ተሰግዶ እስከሚያልቅ
የመስገጃ ልብሴን በፍጥነት ውልቅልቅ
ሰጃዳዬን እጥፍ ወዲያ በኩል ውሽቅ
📲
ጀዋሌን አንስቼ ዋትስአፕ እከፍትና
በየጉሩፑ ላይ በቶሎ እጠልቅና
ከሶላት በኋላ ሚባሉትን ዚክሮች
ቆየሁ ከተውኳቸው ምን ተሻለኝ ሰዎች
📲
ስተኛም ስነሳ ስበላም ስጠጣ
ስሰራም ስቀመጥ ስገባም ስወጣ
አብሮኝ ነው ጀዋሌ አይለይም ከጄ
ከሰው አላወራ ብዙ ነው ወዳጄ
💻
ጓደኛም ትቻለሁ ዘመድ አልጠጋ
ቀንና ሌሊቴ ሆኗል ከስልኬ ጋ
ማንነቴን ረሳሁ ኢማኔም ወረደ
በኢንተርኔት ፍቅር ልቤ ተጠመደ
⌨
ከስልኬ ጋ አልቅሼ
ከስልኬ ጋ እስቃለሁ
ታቅፌው ተኝቼ አብሬው እነቃለሁ
🎙🎙 ኔቱ ከደከመ እጨናነቃለሁ
የሆንኩትን ነገር እኔ ምን አውቃለሁ
🖥
ከደም ስሬ ገብቶ ከባድ ሱስ ሆኖብኝ
ኢንተርኔት ከሌለ ምኖርም አይመስለኝ
ሁሉም ነገር አዲስ ሁሉም ነገር ቀላል
ህይወት ያለ ፌስቡክ ኧረ እንዴት ያስጠላል
√√√
በዚህ ሁኔታዬ አጀሌ ከመጣ
ወደ አኼራ ስሄድ
ምን ይሆን የኔ እጣ
ስራዬን አዝዬ ከቀብር ስገባ
ከግራ ከቀኜ ምድሪቱ ተጣባ
🛜
ነኪርና ሙንከር ሲይዙኝ ወጥረው
በጋለው መዶሻ አናቴን ሰባብረው
በዚያች አስፈሪ ዓለም ሲበረታ ጭንቄ
ፌስቡክና ዋትስአፕ
እንደማይፈይዱኝ አውቃለሁ ጠንቅቄ
📶
ስካይፒና ታንጎ ላይንና ቫይበር
አብረውኝ ላይወርዱ ከጨለመው ቀብር
ዛሬም ዱንያ ላይ ኢማን እንዳሳጡኝ
አውቃለሁ በአኼራ እንደማያዋጡኝ
ባመጡብኝ እዳ
አላህ ፊት አዋርደው እንደሚያስቀጡኝ
⚙
መቼ ጠፋኝና ባላንጣነታቸው
ይልቅ ምን
አድርጌ ከውስጤ ላውጣቸው
እኮ በምን ጥበብ ልገላገላቸው
📲
ከተተራመሰው ከዚህ ብኩን ህይወት
መላቀቅ አልችልም ካልተውኩኝ ኢንተርኔት
📱
እናም ሙስሊሞች ሆይ!
ምከሩኝ ባካችሁ
እንደተበላሸሁ
ወደ አኼራ ሄጄ ጀሐነም እሳት ላይ
እንዳልቃጠልባችሁ፡፡
📝 ከአቡ ጃቢር
📲 ስልክን ተጠቅመው በርካታ መልካም ስራ የሚሰሩ ጀግኖች እንዳሉ ሁሉ በስልክ ምክንያት ወደ ብዙ ጥፋት የሚገቡም ብዙ ናቸው።
👌 እስኪ በስልክ ምክንያት መጥፎ ሁኔታ ላይ ለሚገኙ ሁሉ በምትችሉት አገላለጽ ምክር ፃፉና በቦት ላኩልኝ
➴➴➴
https://t.me/AbuImranAselefybot
🏝 ••⇣⇣. 🏖 ••⇣⇣
╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞. ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞
🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy
📞 📲📱 ወይ ስልኬ!📱📲
🔎🔎🔎
|እኔስ ተይዣለሁ አንድ በሉኝ ሰዎች
|ጉዴን ልንገራቹ ፍረዱኝ ሙስሊሞች
|በሐላል ገንዘቤ ገዝቼ ያመጣሁት
|ጊዜዬን በሙሉ ለሱ ነው የሰጠሁት
| ከርሱ ጋራ ውዬ አብሬ ያደርኩት
|የገዛ ሞባይሌ ሆኖብኛል ጠላት
🏝
ከጫንኩበት ወዲህ ቫይበርና ታንጎ
ማንም እንዳያጣኝ ሊያወራኝ ፈልጎ
ዋትስአፕና ፌስቡክ ስካይፕም ሳይቀር
ቢያገናኙኝ ብዬ ከወዳጅ ዘመድ ጋር
➶
➴
በኢንተርኔት ፍቅር ተጠምጄላችሁ
ለዒባዳም ቢሆን ጊዜ አጣሁላችሁ
🔁 🔀 ቀንና ለሊቱ እየተምታታብኝ
ምኑንም ሳላውቀው መሽቶ እየነጋብኝ
🔄
ሸርጡን አሟልቼ መስገድ ተስኖኛል
ሶላቴን ጨርሼ
ፌስቡኬን እስክከፍት ያቅበዘብዘኛል
📱
ትግስት አይኖረኝም ተሰግዶ እስከሚያልቅ
የመስገጃ ልብሴን በፍጥነት ውልቅልቅ
ሰጃዳዬን እጥፍ ወዲያ በኩል ውሽቅ
📲
ጀዋሌን አንስቼ ዋትስአፕ እከፍትና
በየጉሩፑ ላይ በቶሎ እጠልቅና
ከሶላት በኋላ ሚባሉትን ዚክሮች
ቆየሁ ከተውኳቸው ምን ተሻለኝ ሰዎች
📲
ስተኛም ስነሳ ስበላም ስጠጣ
ስሰራም ስቀመጥ ስገባም ስወጣ
አብሮኝ ነው ጀዋሌ አይለይም ከጄ
ከሰው አላወራ ብዙ ነው ወዳጄ
💻
ጓደኛም ትቻለሁ ዘመድ አልጠጋ
ቀንና ሌሊቴ ሆኗል ከስልኬ ጋ
ማንነቴን ረሳሁ ኢማኔም ወረደ
በኢንተርኔት ፍቅር ልቤ ተጠመደ
⌨
ከስልኬ ጋ አልቅሼ
ከስልኬ ጋ እስቃለሁ
ታቅፌው ተኝቼ አብሬው እነቃለሁ
🎙🎙 ኔቱ ከደከመ እጨናነቃለሁ
የሆንኩትን ነገር እኔ ምን አውቃለሁ
🖥
ከደም ስሬ ገብቶ ከባድ ሱስ ሆኖብኝ
ኢንተርኔት ከሌለ ምኖርም አይመስለኝ
ሁሉም ነገር አዲስ ሁሉም ነገር ቀላል
ህይወት ያለ ፌስቡክ ኧረ እንዴት ያስጠላል
√√√
በዚህ ሁኔታዬ አጀሌ ከመጣ
ወደ አኼራ ስሄድ
ምን ይሆን የኔ እጣ
ስራዬን አዝዬ ከቀብር ስገባ
ከግራ ከቀኜ ምድሪቱ ተጣባ
🛜
ነኪርና ሙንከር ሲይዙኝ ወጥረው
በጋለው መዶሻ አናቴን ሰባብረው
በዚያች አስፈሪ ዓለም ሲበረታ ጭንቄ
ፌስቡክና ዋትስአፕ
እንደማይፈይዱኝ አውቃለሁ ጠንቅቄ
📶
ስካይፒና ታንጎ ላይንና ቫይበር
አብረውኝ ላይወርዱ ከጨለመው ቀብር
ዛሬም ዱንያ ላይ ኢማን እንዳሳጡኝ
አውቃለሁ በአኼራ እንደማያዋጡኝ
ባመጡብኝ እዳ
አላህ ፊት አዋርደው እንደሚያስቀጡኝ
⚙
መቼ ጠፋኝና ባላንጣነታቸው
ይልቅ ምን
አድርጌ ከውስጤ ላውጣቸው
እኮ በምን ጥበብ ልገላገላቸው
📲
ከተተራመሰው ከዚህ ብኩን ህይወት
መላቀቅ አልችልም ካልተውኩኝ ኢንተርኔት
📱
እናም ሙስሊሞች ሆይ!
ምከሩኝ ባካችሁ
እንደተበላሸሁ
ወደ አኼራ ሄጄ ጀሐነም እሳት ላይ
እንዳልቃጠልባችሁ፡፡
📝 ከአቡ ጃቢር
📲 ስልክን ተጠቅመው በርካታ መልካም ስራ የሚሰሩ ጀግኖች እንዳሉ ሁሉ በስልክ ምክንያት ወደ ብዙ ጥፋት የሚገቡም ብዙ ናቸው።
👌 እስኪ በስልክ ምክንያት መጥፎ ሁኔታ ላይ ለሚገኙ ሁሉ በምትችሉት አገላለጽ ምክር ፃፉና በቦት ላኩልኝ
➴➴➴
https://t.me/AbuImranAselefybot
🏝 ••⇣⇣. 🏖 ••⇣⇣
╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞. ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞
🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy