Forward from: 📙 الْفَوَائِدُ ـ السَّلَفِيَّةُ ـ الهُسَانِيَّةُ
ላይቭ በየግሩፕ በየቻናሉ እየተላለፈ ነው ነገር ግን ጥቂት ሰው ብቻ ነው ሚከታተለው ያሳዝናል የሱና ሰው ሆይ ምን ነክቷችሁ ነው ለምን አትከታተሉም ስራ እየሰራቹ መከታተል ትችሉ የለ? ወይስ ሁላቹም እዚ ሌራ ናቹ? ?? አረ ተው በየ ቲክቶክ ላይቭ ለዝባዝንኬ በሺ ቤቶች አይደል ሚደረደሩት አረ የሱና ሰው ታሪክ ስሩ እስቲ በየላይቩ ገብታቹ አሸብርቁ ለነገ ለአኸራቹ የሚጠቅም ታሪክ ስሩ እስቲ ጀግኖች።