📢📢📢 ሰበር ዜና
እንኳን ለ1446 ኛው የረመዷን ወር በሰላም አደረሳችሁ
=======>
🌙 የረመዷን ጨረቃ በሃገረ ሳዑዲ ዓረቢያ ስለታየች ነገ ቅዳሜ የካቲት 22, 2017 E.C. (March 1, 2025 G.C.) የረመዷን የመጀመሪያ ቀን ይሆናል።
🔎 ዛሬ ተራዊህ የምንሰግድ ይህናል። አልሃምዱሊላህ!
👉 የዘመናት ጌታ ቀናትን በሰው ልጆች መካከል ይቀያይራል። አምናና ዘንድሮ በብዙዎች ቤት የተለያየ ነው። አምና ከባሏ ጋር የፆመች… ከ ሚስቱ፣ ቤተሰቡ ጋር የፆመ ዘንድሮ ብቻዉን የሚፆም ብዙ አለ፣ አምና ብቻዉን የፆመ ዘንድሮ አጋር አግኝቶ የሚፆምም እንዲሁ አለ። አምና ረመዷን በአንድ ሱፍራ አብረውን ያፈጠሩ፣ ዛሬ ከመሬት በታች የሚገኙ ብዙ ወዳጆቻችን አሉ።
🔎 ረመዷንን በዓመት አንድ ወር ብቻ ነው፣ በአግባቡ እንጠቀምበት። አሥራ አንድ ወራት ያበላሸነዉን አንድ ወርሃ ረመዷን ያስተካክልናል።ረመዷን የለውጥ ወር ነው፣ የተዘበራረቀ ሕይወታችንን መስመር ያስይዝልናል። ከአላህ የተሰጠን ችሮታ ነውና ዕድሉን በአግባቡ እንጠቀምበት። ዒባዳ ላይ እንጠናከር፣ በዱዓ ላይ እንበራታ።
📱👇👇👇
https://t.me/AbuYehyaAselefy