🌍 ከህልም ዓለም 🌏
" አስገራሚ የሆነ ህልምና ፍቺው "
👉 ሀማድ ቢን የህያ እንዲህ ይላል : -
👌 ታላቁ በህልም እውቀት የተካኑት ታቢኢ ሙሀመድ ቢን ሲሪን ዘንድ ቁጭ ብዬ ሳለ አንዱ እንዲህ ብሎ ጠየቀ : -
" በህልሜ አንዲትን አይጥ ረግጬ ከስሯ ቴምር ሲወጣ አየሁኝ , የዚህ ህልም ትጉም ምን ይሁን " ? በማለት ጠየቀ ።
📜 ታላቁ ዓሊምም " እውነት ብለኀኝ ከሆነ ትክክለኛ ትርጉሙን እነግርሀለው " አሉት ።
📎 " አመፀኛ ሚስት ነው ያገባሀው አይደል " ? አሉት ።
እሱም " አዎን " አላቸው
📎 " እሺ ለመሆኑ ነፍሰ ጡር ናት " በማለት ሲጠይቁት , እሱም " አዎን " አላቸው ።
📜 እሳቸውም " በል እንግዲህ ከዝህች አመፀኛ ሴት ደግ የሆነ ወንድ ልጅ ይወለድልሀል " በማለት የህልሙን ትርጉም ነገሩት ።
🗳 ምንጭ
📖 ታእ‘ቢር-ሩእያ ኢብኑ ቁተይባ [ ገፅ 62]
👉 ምክንያቱም : –
👌 ልብ በሉ !
– አይጥ በሀዲስ አመፀኛ ( ፋሲቅ ) ተብላለች
– ቴምር ግን መልካም ፣ ጥሩ ( የሙእሚን ) መገለጫ ነው ተብሏልና ።
🌴እንግዲህ الله እኛንም ፣ ሚስቶቻችንንም ልጆቻችንንም ከቴምሩ ጎራ ያርግልን ።
https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/4447