ሴት ልጅ....
ወንድሜ ለሴት ልጅ የምታደርገው መልካም ነገር ሁሉ ለራስህ ነው!
🖋አንዲት ሴት፣ ልክ እንደ ትንሽ ልጅ፣ ደህንነት ይሻታል። ስለዚህ፣ በዙሪያዋ ሰላምና መረጋጋት እንዲሰማት አድርግ። በራስ መተማመኗን የሚጨምር ሁኔታ ፍጠርላት።
🖋አንዳንዴ እንደ ቀልድ ትወድ ይሆናል፤ ስለዚህ አብራችሁ ጊዜ ስታሳልፉ አታስጨንቃት። ከእሷ ጋር ተጫወት፣ አዝናና፣ ቀልድህን አካፍላት!
🖋ብስለት ሲጨምርባት ደግሞ፣ የምትሰጣት ትኩረትና እንክብካቤ ያስደስታታል። ችላ እንዳትላት፣ ሁሌም ከጎኗ ሁን!
🖋ጠንካራና ፅኑ ብትመስልም፣ ውስጥ ውስጡን የራሷ ሸክም ይኖራታል። ስለዚህ፣ በችግር ጊዜያትዋ ደጀን ሁንላት እንጂ ሸክም አትሁንባት።
🖋ስትወድህ በሙሉ ልቧ ነው፤ ለፍቅርህ ደግሞ ሁሉን ትሠዋለች። አንተም ከእሷ ያነሰ መስዋዕትነት እንዳትከፍል!
🖋ሴት ልጅ ብዙ አትፈልግም – ፍቅር፣ ከልብ የመነጨ እንክብካቤ፣ እውነተኛ ቃል፣ መተማመን፣ እና በምንም ነገር እንዳትፈራ ማድረግ በቂ ነው።
🖋እነዚህን ነገሮች ካሟላህላት፣ አንተን በማየት አለሟን ታያለች፤ አለም ሁሉ በአንተ እጅ እንደሆነ ታስባለች። አንተም ያንን ዓለም እንዳታበላሽባት!
ስለዚህ ወንድሜ ለሴት ልጅ
• ሁሌም ከጎኗ ሁን፤ ለደህንነቷም ተጨነቅ።
• አብራችሁ ስትሆኑ ተጫወቱ፤ አታካብድ።
• በችግርዋ ጊዜ ደጀን ሁን፤ አታማርር።
• ፍቅርህን ግለጽላት፤ እውነተኛ ሁን።
• እሷን እንደምትተማመንባት አሳይ፤ ክብር ስጣት።
• የእርሷ አለም አንተ እንደሆንክ አስታውስ!
በወንድማችሁ አቡ ሂበቲላህ ሀሰይን
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy