ደምቀሻል ከላላ
ደምቀሻል ከላላ በወጣት ልጆችሽ
ተውሂድን ለማንገብ ተነስተሻል ቆርጠሽ
ጀግኖች ተፈጥረዋል ጀሊሉ ወፍቆሽ
ተውሂድን በመማር ኡማን ሊቀይሩ
ሽርክን አንኮታኩተው ተውሂድን ሊዘሩ
አውልቀው ሊጥሉት ቆፍረው ከስሩ
ሁሌም በዝግጅት ቁመዋል ከበሩ
ቢድዓን ደምስሰው ሱናን ሊያስተምሩ
ቆርጠው ተነስተዋል በጣም አመረሩ
እኛም ብቅ ብለን ልንዘይራችው
በጣም ያስደስታል ብለሃት ጥበባቸው
ያስተምሩን ጀመር በጥሩ ቃላቸው
ዘርዘር በማድረግ ቦታንም በመጥቀስ
ትንሽ አስታወሱን የዳዕዋቸውን አድማስ
በገጠር ቀበሌ የቀረኮ የለም
ዳዕዋቸው ተስፋፍቷል በአጨዳና ባረም
መቼ ያልቃልና የዳዕዋቸው ልፋት
ዳዕዋቸው አብቧል ተስፋፍቷል በስፋት
ወንድማችሁ አቡ ማሂ.........
የግጥም ሙያው ባይኖረኝም ቃላቶቹን ላጠጋጋቸው ብየ ነው !!
የግጥም ባለሙያዎች እንዳላያችሁ ሁናችሁ እለፉ
🔸 👉
https://t.me/Abumahiasselefi
ደምቀሻል ከላላ በወጣት ልጆችሽ
ተውሂድን ለማንገብ ተነስተሻል ቆርጠሽ
ጀግኖች ተፈጥረዋል ጀሊሉ ወፍቆሽ
ተውሂድን በመማር ኡማን ሊቀይሩ
ሽርክን አንኮታኩተው ተውሂድን ሊዘሩ
አውልቀው ሊጥሉት ቆፍረው ከስሩ
ሁሌም በዝግጅት ቁመዋል ከበሩ
ቢድዓን ደምስሰው ሱናን ሊያስተምሩ
ቆርጠው ተነስተዋል በጣም አመረሩ
እኛም ብቅ ብለን ልንዘይራችው
በጣም ያስደስታል ብለሃት ጥበባቸው
ያስተምሩን ጀመር በጥሩ ቃላቸው
ዘርዘር በማድረግ ቦታንም በመጥቀስ
ትንሽ አስታወሱን የዳዕዋቸውን አድማስ
በገጠር ቀበሌ የቀረኮ የለም
ዳዕዋቸው ተስፋፍቷል በአጨዳና ባረም
መቼ ያልቃልና የዳዕዋቸው ልፋት
ዳዕዋቸው አብቧል ተስፋፍቷል በስፋት
ወንድማችሁ አቡ ማሂ.........
የግጥም ሙያው ባይኖረኝም ቃላቶቹን ላጠጋጋቸው ብየ ነው !!
የግጥም ባለሙያዎች እንዳላያችሁ ሁናችሁ እለፉ
🔸 👉
https://t.me/Abumahiasselefi