🔸 👉 ሸይኻችን አቡ ኒብራስ جزاك الله خيرا ሁሌም በውስጤ የሚንከራተተተውን ነገር በደንብ ተናግረሃል !!
🔸 👉 ብዙ እህቶች አንድ ሠው ኡስታዝ ስለተባለ ወይም የሆነ ቻናል የሚያንቀሳቅስ ከሆነ ልክ እንደ መላኢካህ አስመስለው የሚቆጥሩ ብዙ እህቶች አሉ !!
በደንብ ተመከሪበት !!
ኡስታዝ ብቻ ነው ስለተባለ
ለመለይካነት አንድ ዙር
የቀረው ይመስላቸዋል
አምይ የሚበልጠው
ጠምጣሚ አለ
ሼይኻችን አባ ኒብራስ
🔸 👉 https://t.me/Abumahiasselefi