🔸 👉 ሁላቼንም ብንሆን ይህችን መንሃጅ ስንቀላቀል ና አቅማችን በፈቀደው ልክ ለዚች ዳዕዋ ትግልን ስናደርግ የማንንም ውደሳ ና ሙገሳ ወይም ደመወዝና ድጋፍን ፈልገን አይደለም !!
ልክ ወንድማችን እንዳለው ሁላችንም ከሸይኻችን አቡ ኒብራስ ጋር የሆነው ዱንያዊ ጥቅማ ጥቅምን ለማገኘት ሳይሆን የአላህ ዲን ለመርዳት ና ወደ አላህ ለመቃረብ አስበን ነው!!
አዎ የሠው ልጅ በምን አይነት ና እንደት ሞት እንደሚያጋጥመውና መቼ እንደሚሞት አይታወቅም !!
በዚሁ አጋጣሚ ወንድማችን ያስቀየምኳችሁ ነገር ካለ ለአላህ ብላችሁ አፍዎታ አድርጉልኝ ማለቱ በጣም የሚበረታታ ና የሚወደስ ነው !!
ሌሎቻችንም ብንሆን በማንኛውም አጋጣሚ መቀያየምና መበዳደል ሊኖር ስለሚችል ለአላህ ስንል አፍውታ መጠያየቃችን የአላህን እዝነት በር ይከፍትልናል !!
እኔም ወንድማችሁ አቡ ማሂ አብደልከሪም በምንም አይነት መልኩ ያስቀየምኳችሁ ካላችሁ ለአላህ ስትሉ አፍው እንድትሉኝ እጠይቃችኋለሁ !!
ይህንን የቁረኣን አንቀፅ በማስታወስ ለአላህ ስንል ይቅር እንባባል !!
﴿ وَليَعفوا وَليَصفَحوا أَلا تُحِبّونَ أَن يَغفِرَ اللَّهُ لَكُم وَاللَّهُ غَفورٌ رَحيمٌ }
🔸 👉 https://t.me/Abumahiasselefi/6224